Tender Detail

Tender Details

  • Company NATIONAL BANK OF ETHIOPIA (የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 551 7438
  • Websitehttps://nbe.gov.et/am/
  • Deadline13 Nov 2024, 11:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Government Treasury Bill

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የግምጃ ቤት ሰነድ በሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 964 በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

NATIONAL BANK OF ETHIOPIA (የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ)


የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ

የጨረታ ማስታወቂያ

  1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 964
  2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር 17,197,500,000
  3. ሰነዶቹ ለገበያ የሚቀርቡበት ህዳር 04 ቀን 2017 ዓ.ም
  4. የሰነዶቹ ዓይነትና ለጨረታ የሚቀርበው የገንዘብ ልክ

የሰነዱ ዓይነት

የገንዘብ ልክ

የሚከፈልበት ጊዜ

የ 28 ቀን

1,203,825,000

ታህሳስ 02 ቀን 2017 ዓ.ም

የ 91 ቀን

2,235,675,000

የካቲት 05 ቀን 2017 ዓ.ም

የ 182 ቀን

4,299,375,000

ግንቦት 06 ቀን 2017 ዓ.ም.

የ 364 ቀን

9,458,625,000

ህዳር 03 ቀን 2018 ዓ.ም

  1. የእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚህ በላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል፡፡
  2. ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ወይም ለየትኛውም የሠነድ ዓይነት መጫረት ይችላል፡፡
  3. የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ከከፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬከቶሬት ማግኘት ይቻላል፡፡
  4. የጨረታ ማመልከቻ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ህዳር 04 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ 5፡30 ሰዓት
  5. የጨረታ ውጤት ህዳር 04 ቀን 2017 ዓ.ም ይገለጻል፡፡
  6. ከግምጃ ቤት ሰነድ ጋር በተያያዘ የሚገኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውም ዓይነት ታክስ ነጻ ነው፡፡
  7. ተጨማሪ መረጃ ከከፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ወይም ከባንኩ ድረ ገጽ www.nbe.gov.et ማግኘት ይቻላል፡፡

 

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ

Save Tender