Tender Detail

Tender Details

  • Company የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
  • Address ሆሳዕና ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት : ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline24 Nov 2024, 5:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle (Garage Service)

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት የመኪና ጥገና አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር 03/2017

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት የመኪና ጥገና አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቶች የሚከተሉትን ማሟላት ይኖርባቸዋል።

  1. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ዘርፍ አግባብነት ያለውና ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ፣
  2. የዘመኑን ግብር ስለመከፈላቸው ከሚመለከተው አካል ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. በፌዴራል ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጄንሲ ዌብሳይት የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ከዌብሳይት አትመው ከጨረታ ሰነድ ጋር ማያያዝ የሚችሉ ወይም በክልሎች በአቅራቢነት ስለመመዝገባቸው የአቅራቢነት የምዝገባ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡
  4. ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
  5. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ለተጫራቾች ከፍት ሆኖ ይቆያል።
  6. ተጫራቾች ጨረታው ክፍት ሆኖ በሚቆይበት ጊዜ ውስጥ በቢሮው የተዘጋጀውንና የጨረታውን ዝርዝር ሁኔታ የሚያሳይ የጨረታ ሰነድ የንግድ ፈቃዳቸውን ኮፒ በማሳየት ዘወትር በሥራ ሰዓት ከግዥ ንብ/ አስ/ ዳይሬከቶሬት ሥራ ክፍል ቀርበው የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመከፈል መውሰድና የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን በአግባቡ በማዘጋጀት በፖስታ አሽገው ጨረታው ለተጫራቾች ክፍት ሆኖ በሚቆይበት ቀን እስከ 11፡25 ሰዓት ድረስ በቢሮው ቅጥር ግቢ ውስጥ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  7. ጨረታው ከፍት ሆኖ በሚቆይበት የመጨረሻው ቀን 11፡30 ሰዓት ተዘግቶ ቀጥሎ ባለው 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ንብ/አስ ዳይሬክቶሬት ሥራ ክፍል ይከፈታል። 15ኛው እና 16ኛው ቀን የሚውለው ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የሥራ ቀን በ11:30 ሰዓት ተዘግቶ በሚቀጥለው ቀን በ3፡30 ሰዓት ይከፈታል።
  8. ተጫራቾች ከላይ በተገለጸው መ/ቤት ስም ለጨረታው ማስከበሪያ የሚሆን 10,000.00 /አሥር ሺህ ብር/ ሲ.ፒ.ኦ፤ የፋይናንሻል ፤ የቴክኒክ ሰነድ እና ሲፒኦ ሶስቱንም በተለያየ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጨረታው አየር ላይ መቆያ ጊዜ ከሚያበቃበት የመጨረሻው ቀን ጀምሮ ላሉት 90 ተከታታይ ቀናት የሚያገለግል መሆን ይኖርበታል።
  9. አሸናፊው ተጫራች አሸናፊነቱ ከተገለጸበት በ05 ቀናት ውስጥ አሸናፊ የሆነበትን የአገልግሎት ግዥ ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ በመያዝ በ15 ቀናት ውስጥ አገልግሎት ለመስጠት ውል መግባት የሚችሉ መሆን አለበት።
  10. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

ሆሳዕና

Save Tender