የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 /17- 06B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀከት Cement sand Screed and Floor chiseling የእጅ ሥራ ዋጋ ብዛቱ እና መግለጫው በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/SC/124/2017
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 /17- 06B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀከት Cement sand Screed and Floor chiseling የእጅ ሥራ ዋጋ ብዛቱ እና መግለጫው በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም፡-
- ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን የግብር መለያ ቁጥር እንዲሁም በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የታደሰ ታክስ ክሊራንስ አቅራቢነት ሊስት የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር ሲሆን CPO ወይም በባንክ Bid Guarantee መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200.00 ብር /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ተከታታይ 22 የስራ ቀናት ጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት ገንዘብ ያዥ ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ህዳር 17/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ህዳር 17/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ከሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ ቢሮ ይከፈታል፡፡
- ፕሮጀክቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት 17-06B
የቀጥታ ስልከ ቁጥር 018-95-98-10-0118121352
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
