ፖል ሪዬስና ልጆቹ (ኢትዮጵያ) ለሚትድ ኃ.የተ. የግ. ማኅበር የታታ፣ የሲያንግ ያንግ፣ የፔጆ እና ሌሎች መኪናዎች መለዋወጫ እና የ SEM የኮንስትራክሽን ማሽኖች መለዋወጫዎችን በጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ፖል ሪዬስና ልጆቹ (ኢትዮጵያ) ሊሚትድ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2017
ፖል ሪዬስና ልጆቹ (ኢትዮጵያ) ለሚትድ ኃ.የተ. የግ. ማኅበር የታታ፣ የሲያንግ ያንግ፣ የፔጆ እና ሌሎች መኪናዎች መለዋወጫ እና የ SEM የኮንስትራክሽን ማሽኖች መለዋወጫዎችን በጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለሰቦችን በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
- የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመግዛት ዋጋቸውን በመሙላት ለጨረታው በተዘጋጀው ሣጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው የሚቆየው ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ሲሆን በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ተከፍቶ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሶማሌ ተራ በሚገኘው የድርጅቱ ዋ/ቤት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የተለያዩ መለዋወጫ እቃዎች ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው እቃዎች ድርጅቱ ባወጣው የመነሻ ዋጋ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ዕቃውን ሳያዩ ዋጋ ቢሰጡና ችግር ቢፈጠር ድርጅቱ ተጠያቂ አይሆንም።
- ተጫራቾች ሰነድ ከገዙ በኋላ ሶማሌ ተራ ከሁሉዓለም ህንጻ ፊትለፊት በድርጅቱ ዋ/መ/ቤት / በሚገኘው መጋዘን በመቅረብ የእቃዎቹን ናሙና በአካል ማየት ይችላሉ፡፡
- አሸናፊው ድርጅት ወይም ግለሰብ ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች ዋጋ ከፍሎ በ5 ቀናት ውስጥ ማንሳት ይኖርባቸዋል። ይህንን የማያደርጉ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለድርጅቱ ገቢ ይደረጋል።
- ማንኛውም ተጫራች የሚፈልገውን የመለዋወጫ ከአንድ አይነት በላይ በጥቅል መጫረት ይችላል፡፡
- ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ከላይ በተዘረዘሩት መስፈርት ማሟላት የምትችሉ ተጫራቾች ሰነዱን ሶማሌ ተራ ከሁሉዓለም ህንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው ከድርጅቱ ዋ/መ/ቤት መዉሰድ ይችላሉ፡፡
አድራሻ፡- ፖል ሪዬስና ልጆቹ (ኢትዮጵያ) ሊሚትድ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
አዲስ አበባ አራዳ ክ/ከ ወረዳ 1 የቤ/ቁ 196፤ ሶማሌ ተራ
ሞባይል :- 09-11-69-33-35
ስልክ ቁጥር፡- 011-5-550-233
ፖል ሪዬስና ልጆቹ (ኢትዮጵያ) ሊሚትድ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
