የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተመደበለት በጀት consultancy services of supervision, contract administration for remaining works of community school, main and health campus main and auxiliary gates and fence and health carpus student lounge works አማካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ብግጨ 08/2017
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተመደበለት በጀት consultancy services of supervision, contract administration for remaining works of community school, main and health campus main and auxiliary gates and fence and health carpus student lounge works አማካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ሥራውን ለማማከር የሚፈልጉ አማካሪዎች፡-
- በአቅራቢዎች ሊስት ላይ የተመዘገቡና የምስከር ወረቀት የሚያቀርቡ በዘመኑን የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የቲን ምዝገባ የምስክር ወረቀት ከሚመለከተው የመንግስት አካል ማቅረብ የሚችሉ፣
- የግንባታ ቁጥጥርና ከትትል እንዲሁም የውል አስተዳደርን የሚያከናውን እና ደረጃ ሁለትና (2) እና ከዚያ በላይ የሆነ የአማካሪ / ፈቃድ ያላቸው ሁሉ መወዳደር ይችላሉ፣ አማካሪዎች የጨረታ ሰነዳቸውን ዋጋ ሞልተው ሲመልሱ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 150.000.00 /አንድ መቶ ሀምሳ ሺህ/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ስም አሠርተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- አሸናፊው ተጫራች አሸናፊነቱ በተገለፀለት ከ7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት በኋላ በግንባር ቀርቦ አሸናፊ የሆነበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ በ8 ቀናት ውስጥ ውል መያዝ የሚችል መሆን አለበት፣
- ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አማካሪዎች ሁሉ የጨረታ ዶክመንቱን ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ ቁጥር 27 ቢሮ ቁጥር 10 እና አዲስ አበባ አራት ኪሎ ከቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ሮሜና ካፌ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 07 ድረስ በመቅረብ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደ/ማ/ዩ 1000017980517 በማስገባት ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፣
- ተወዳዳሪ አማካሪዎች የጨረታ ሰነዱን በአግባቡ በመሙላትና በማሸግ በጋዜጣ ከወጣ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡59 ድረስ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ህንፃ ቁጥር 27 ቢሮ ቁጥር 10 ድረስ በመቅረብ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፤
- ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ ቁጥር 27 በግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 10 ይከፈታል፡፡ ሆኖም ተጫራቾች በጨረታው ላይ መገኘት ካልቻሉ መስፈርቱን እስካሟሉ ድረስ በጨረታው ላይ ያልተገኙ ተጫራቾች ፖስታን ጨምሮ ጨረታው በእለቱ ይከፈታል፡፡
- የጨረታውን ፋይናንሽያል እና ቴከኒካል ኦርጅናል ዶክመንቶች እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያውን ለየብቻ አስተማማኝ በሆነ ማጣበቂያ በታሸገ ፖስታ በማድረግና በእያንዳንዱ ፖስታ ላይ የመ/ቤቱን ሙሉ ስምና አድራሻ በመፃፍ ማህተም በማድረግ በተጠቃለለ አንድ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ ሲኖርባቸው ፋይናንሽያልና ቴክኒካል ዶከመንቶች ከኦርጅናሉ በተጨማሪ አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ዩኒቨርሲቲው ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ማሳሰቢያ፦ የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም በበዓል ቀናት ከሆነ ጨረታው በቀጣዩ የሥራ ቀን ተዘግቶ የሚከፈት ይሆናል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-77166 91 ደብረ ማርቆስ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
