በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የሞጆ ሎጅስቲክስ ማዕከል ለ2017 በጀት አመት የሚውሉ የቢሮ መገልገያ ኮምፒውተሮችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር - ESLSE/P&T/ REQ/2024/35068
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የሞጆ ሎጅስቲክስ ማዕከል ለ2017 በጀት አመት የሚውሉ የቢሮ መገልገያ ኮምፒውተሮችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት-ስድስት፡- ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ጨረታ ግዥ
ሎት-ሰባት፡-የላፕቶፕ ኮምፒውተር ጨረታ ግዥ
በዚህም መሰረት፡-
- በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት የምስከር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- በመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልገሎት ድረ ገፅ (website) ላይ ኣቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያሳይ (supplier list) የምስከር
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያሳይ ስልጣን ካለው አካል የተሰጠ ማስረጃ (Valid tax clearance)
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልቶ የሚመልሰው በድርጅቱ ድረ-ገጽ (WWW.ESLSE.COM ላይ በERP SYSTEM በዋና መ/ቤት ምዝገባ ካካሄዱ በኋላ ብቻ (ከዚህ ቀደም ያልተመዘገቡ ከሆነ) በሚሰጣቸው መለያ ቁጥር መሰረት እናሳውቃለን፡፡ የሚሞሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
- የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል።
- የጨረታ ማስያዣ ሲ.ፒ.ኦ 50,000 ብር (ከንግድ ባንከ ፤ ከህብረት ባንከ እና ከኦሮሚ ህብረት ስራ ባንከ ብቻ) ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በማዕከሉ የሚገባ ይሆናል፡፡
- ለሁሉም እቃዎች ድርጅቱ በሚያቀርባቸው የፍላጎት መግለጫ መሰረት ማቅረብ ግዴታ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- በስልክ ቁጥር 0221162194 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ
የሞጆ ሎጅስቲክስ ማዕከል
