Tender Detail

Tender Details

  • Company በአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በምስራቅ ጎጃም ዞን የደብረ ማርቆስ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የፍታ/ብ/ዳኝ/አገ/አሰ/ዋና/የስራ ሂደት
  • Address አማራ ክልል ደብረ ማርቆስ ከተማ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline02 Dec 2024, 9:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

በአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በምስራቅ ጎጃም ዞን የደብረ ማርቆስ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የፍታ/ብ/ዳኝ/አገ/አሰ/ዋና/የስራ ሂደት መሬት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በምስራቅ ጎጃም ዞን የደብረ ማርቆስ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የፍታ/ብ/ዳኝ/አገ/አሰ/ዋና/የስራ ሂደት


የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አቶ ዳንኤል ሙሉጌታ ጠበቃ ሀይማኖት ባየ አፌ/ተከሳሽ አቶ መብት ታዴ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በአፈ/ተከሳሽ አቶ መብት ታዴ ስም በአብማ ክ/ከተማ ቀበሌ 09 ክልል በምስራቅ ቁጥር 1413 እንኳየሁ ልንገርህ በምዕራብ መንገድ፣ ሰሜን ቁጥር 1410 የሌላ ማህበር፣ በደቡብ ቁጥር/ 1414 ኢብራሂም መሐመድ መካከል በ150 ካ/ሜትር ቦታ ላይ የተሰራ ኮለን ብቻ ካርታና ፕላን የሌለው በመነሻ ዋጋ 624,443.4/ስድስት መቶ ሀያ አራት ሺህ አራት መቶ አርባ ሶስት ብር ከ4/100 ሳንቲም የጨረታ ማስታወቂያው ከጥቅምት 14 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በአየር ላይ ውሎ ጨረታው ህዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 6፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ በጨረታ ይሸጣል። ስለዚህ ከላይ የተጠቀሰው ኮለን ብቻ ቤት መግዛት የሚፈልግ ተጫራች ወደ ጨረታ ለመግባት በመጀመሪያ ደረጃ በፍርድ ቤቱ ስም በCPO 25% አስይዞ መጫረት የሚችል ሲሆን ተጫራቾች ሲጫረቱ ከዋሉ በኋላ ሽያጩ እንደታወቀለት ደግሞ ቀሪውን 75% ወዲያውኑ የማስያዝ ግዴታ አለበት:: የማስያዝ ከሆነ ግን ለጨረታ ማስፈፀሚያ እና ልዩ ልዩ ወጪዎች ተቀንሶ ቀሪው ለመንግስት ገቢ የሚሆን መሆኑን እንገልጻለን::

 

በአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በምስራቅ ጎጃም ዞን የደብረ ማርቆስ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የፍታ/ብ/ዳኝ/አገ/አሰ/ዋና/የስራ ሂደት

 

Save Tender