Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፓሬሽን
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline06 Nov 2024, 6:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፓሬሽን በአዋጅ ቁጥር 84/2016 በአንቀጽ 22 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ገንብቶ ከሚያስተላልፋቸው መደበኛ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በተጨማሪ በካፒታል ፕሮጀክት እየገነባ ለሽያጭ የሚያቀርባቸው የመኖሪያ ንግድ ቤቶች እንዳሉ ይታወቃል። በዚሁ መሰረት በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ግንባታቸው የተጠናቀቁና መሠረተ ልማት የተሟላላቸውን 545 ባለ አራትና ባለ አስራ አንድ ወለል ከፍታ ያላቸውን መኖሪያ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሽያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል።

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፓሬሽን

የጨረታ ማስታወቂያ

ኮርፓሬሽኑ ለጨረታ ያቀረባቸውን መኖሪያ ቤቶች ተወዳድሮ መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከ 04/02/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 27/02/2017 ዓ.ም ድረስ ባሉት 21 የሥራ ቀናት (ቅዳሜን ሙሉ ቀን ጨምሮ) ከጠዋቱ 1፡30 እስከ ምሽት 12፡30 ድረስ በአካል በመቅረብ የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ) በመክፈል ከዚህ በታች በተገለፁት ቦታዎች መግዛት ይችላሉ።

ተ.ቁ

የጨረታ ሰነድ መሸጫ ሥፍራዎች

የሚገኝበት አድራሻ

1

ቂርቆስ ክ/ከተማ

ባምቢስ አካባቢ

2

የካ ክ/ከተማ

መገናኛ

3

አራዳ ክ/ከተማ

አራት ኪሎ

4

ኮ/ቀራኒዮ ክ/ከተማ

ቤተል

5

ቤቶች ልማት ኮርፓሬሽን ደቡብ ቅርንጫፍ

ኮ/ቀራኒዮ ክ/ከተማ አጃንባ ሳይት

6

ቤቶች ልማት ኮርፓሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ

ለሚ ኩራ ክ/ከተማ በሻሌ ሳይት

በተጨማሪም በኮርፓሬሽኑ ማህበራዊ ሚዲያ ገጾች

  • ፌስቡክ (Facebook) : https://www.facebook.com/aahdpo.gov.et
  • ቴሌግራም (Telegram) : https://www.com/aahdc-official መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፓሬሽን

Save Tender