Tender Detail

Tender Details

  • Deadline14 Nov 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Printed Advertising Materials

ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ልዩ ልዩ የህትመት ወረቀቶች፣ የህትመት ቀለሞች እና ኬሚካሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ልዩ ልዩ የህትመት ወረቀቶች፣ የህትመት ቀለሞች እና ኬሚካሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት ተመዝጋቢ የምስከር ወረቀት፣ የንግድ ሰርተፊኬት እና ሌሎች የህጋዊነት ሰነዶችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች በቅድሚያ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ከግዢ ቡድን በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከሁለተኛው ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀኖች ዘወትር በሥራ ሰዓት ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን መግዛት ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የዋጋቸውን 2% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ብቻ በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዶችን በተለያየ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከሁለተኛው ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ባለው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ላይ ታሽጎ በዚያው እለት 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ይሁን እንጂ የጨረታው መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
  6. ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር . . . . . 0115 51 24 66/0115 15 50 05

ፋክስ . . . . . . 0115 51 86 96

ፓ.ሳ.ቁ . . . . . . 2365

ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ

አዲስ አበባ

 

ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

Save Tender