Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወራቤ
  • Address ስልጤ ዞን ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0467710369
  • Website
  • Deadline08 Nov 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electronics Materials

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወራቤ


የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ፡-

  1. የፅህፈት መሣሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
  2. የፅዳት ዕቃዎች
  3. የኤሌከትሮኒክስና ማሽነሪ ዕቃዎችን ፦

በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በዚህም መሠረት ፡-

  • የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፤
  • በተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርቡ፣
  • የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
  • በመንግስት ግዥ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
  • የጨረታ ዋስትና 10,000 ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ የሚችሉ፣

ተጫራቾች ሰነዱን ከወራቤ ከተማ ከስልጤ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የማይመለስ ብር 200 / ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፤ የጨረታ ሰነዱን በኦርጅናልና በኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ስልጤ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቢሮ ቁ-3 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው ከወጣ ከ15 ኛው ቀን በኋላ ባለው የስራ ቀን 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ፍ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ 0467710369/154

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት

የስልጤ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት

ወራቤ

Save Tender