የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለወላይታ ሶዶ ዳልጋ ከብት ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል የኤሌክትሪክ ትራንስፎርመር ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኤሌክትሪክ ትራንስፎርመር ዝርጋታ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 92/17
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለወላይታ ሶዶ ዳልጋ ከብት ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል የኤሌክትሪክ ትራንስፎርመር ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የዕቃው/ አገልግሎቱ ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የሚታሸግበት ሰዓት |
የሚከፈትበት ሰዓት |
መክፈቻ ቦታ |
|
1 |
200 KVA/150/0.4)KV ትራንስፎርመር ከነማጓጓዣ ዋጋ እስከ ወላይታ ሶዶ ዳልጋ ከብት እርባታ ማዕከል ድረስ |
በቁጥር |
1 |
100,000 |
9፡30 |
9፡40 |
ዲላ መምህራን ኮሌጅ ግቢ (ግብርና ቢሮ) ግዥ ን/አስ/ዳይሬክቶሬት ክፍል |
በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ፤ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፤ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡
- በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 27/2/2017 ዓ.ም 9፡30 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በዲላ ከተማ ከሚገኘው የግብርና ቢሮ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ /ፕሮፎርማ/ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 27/2/2017 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ድረስ የቴክኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ ፖስታ በማዘጋጀት በቢሮው ግዥና/ንብ/አስ/ቢሮ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል፡፡
- የጨረታው ሳጥን በ27/2/2017 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ታሽጐ በዕለቱ 9፡40 ሰዓት ተጫራቾች /ተወካዮቻቸው/ በተገኙበት በቢሮው የግዥና /ንብ/አስ/ቢሮ ይከፈታል፡፡
- ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ጽንቶ ይቆያል፡፡
- ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ 0461310134/ ይጠቀሙ።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ
