Tender Detail

Tender Details

  • Company ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር
  • Address መገናኛ ደራርቱ ህንፃ ገባ ብሎ አዲሰ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን ዋና መስሪያ ቤትፊት ለፊት ቱሪስት ኮንዶሚኒየም ህንፃ 2 2ኛ ወለል, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, Phone: 09 07 12 34 52
  • Website
  • Deadline25 Oct 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Metals And Metal Working

ማህበራችን ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር ለግቢ የአጥር ሥራ የሚውል የተለያዩ መጠን ያላቸው RHS ANGLE IRON እና ፍያቶ ብረቶች የብረት አቅራቢዎች አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል::

ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር


ማስታወቂያ

ለአጥር  ሥራ  የሚውል  RHS  እና  ANGLE  IRON

የወጣ  ጨረታ  ማስታወቂያ

ማህበራችን ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር ለግቢ የአጥር ሥራ የሚውል የተለያዩ መጠን ያላቸው RHS ANGLE IRON እና ፍያቶ ብረቶች የብረት አቅራቢዎች አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል::

በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፡-

  1. የታደሰ ንግድ ፍቃድ, V.A.T ተመዝጋቢ, የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው እና, የዘመኑን ግብር የከፈለ
  2. ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉት በዘርፉ ፍቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው
  3. ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራች ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መገናኛ ቱሪስት 40/60 ኮንዶሚኒየም ብሎክ 2 ሁለተኛ ወለል በሚገኘው የማህበሩ ቢሮ በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ::
  4. ተጫራቶች ከሚያስገቡት የጨረታው ጠቅላላ ድምር ዋጋ 2% ተመላሽ የሚደርግ C.P.O ማስያዝ ግዴታ ነው።
  5. የሚገዙ የብረቶች ብዛት RHS (60*60*3mm)ብዘት 8ቤርጋ RHS (60*40*2mm) + 35 ቤርጋ (Angle iron 40*40*3mm) ብዛት 909 ቤርጋ
  6. ድርጅቱ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡- መገናኛ  ደራርቱ  ህንፃ  ገባ  ብሎ  አዲስ  አበባ ውሃ

እና  ፍሳሽ  ባለስልጣን  ዋና  መስሪያ  ቤት ፊት  ለፊት  ቱሪስት

ኮንዶሚኒየም ህንፃ 2 2ኛ ወለል

ስልክ :- 09 07 12 34 52/53

Save Tender