የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀውን የእርሻ አገልግሎት ለሸንኮራ አገዳ ማሳ ዝግጅት የሚያገለግል የትራክተር እና ተቀጽላ (implements) ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር MSF/LP/11/2024
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀውን የእርሻ አገልግሎት ለሸንኮራ አገዳ ማሳ ዝግጅት የሚያገለግል የትራክተር እና ተቀጽላ (implements) ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ጥቅል አንድ የእርሻ ትራክተር ከተቀጽላ ጋር ኪራይ ለግልባጦ ሥራ (UP-rooting Activity) (Articulated heavy duty more than 300hp agricultural tractor with offset disc harrow Or 140-180hp tractor with implement of 4-5 bottom disc plow its diameter 66cm) ጥቅል ሁለት የእርሻ ትራክተር ከተቀጽላ ጋር ኪራይ ለእርሻ ስራ (Ploughing Activity) Articulated heavy duty more than 300hp agricultural tractor with offset disc harrow implement Or 180hp tractor with implement of 5 bottom dise plow its diameter 71-83 cm) ጥቅል ሶስት የእርሻ ትራክተር ከተቀጽላ ጋር ኪራይ ለክስካሶ ሥራ (Harrowing Activity) Articulated heavy duty more than 280hp tractor with offset disc harrow)
በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል ::
- ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን የሀገር ውስጥ ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆን ደኖርባቸዋል፡፡
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ለአንድ ጥቅል የማይመስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሠዓት ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ህንፃ ግዥ ቡድን 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 215 የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ሲገዙ የንግድ ፈቃድ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር የታደሰ የንግድ ፈቃድ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሠርተፍኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን ከ1.5 - 2% የሚሆን በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በራሳቸው የዋጋ ማቅረቢያ (Proforma invoice) ላይ በማዘጋጀት በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ እ.ኤ.አ. ህዳር 03 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ድረስ ሜክሲኮ ፊሊፕስ ሕንጻ ቢሮ ቁጥር 119 ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::
- ጨረታው በዕለቱ ህዳር 3 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 119 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ፋብሪካው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር፡- 0115-505607,0115-505633
ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ሕንፃ
አዲስ አበባ
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ
