Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ
  • Address ከሀዋሳ ገብርኤል ቤ/ክርስትያን ፊት ለፊት , ኢትዮጵያ, Phone: 046-2-21-70-14
  • Website
  • Deadline27 Oct 2024, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle (Garage Service)

የሲዳማ ብ/ክ/መ/ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የሲዳማ ብ/ክ/መ/ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት 1-የኤሌክትሮኒክስ ግዥ፣

ሎት 2- የመኪና ጥገና ግዥ፣

በመሆኑም ተጫራቾች ፡-

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ከብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ/ በላይ ሲሆን የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) እየከፈሉ ከመ/ቤቱ ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋቸውን 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር) ብቻ በጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው የቴክኒካል እና የፋይናንሻል ሰነድ አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ መቅረብ አለበት፡፡ ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እስከ በ15ተኛው ቀን 8:00 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ እለቱ የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  6. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሃሣብ ላይ ፊርማቸውን፣ አድራሻቸውንና ስልክ ቁጥር ማስፈር አለባቸው፡፡
  7. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 046-2-21-70-14 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡  የመ/ቤቱ አድራሻ ከሀዋሳ ገብርዔል ቤ/ክርስትያን ፊት ለፊት ነው፡፡

 

የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማ ልማትና

ኮንስትራክሽን ቢሮ

Save Tender