Tender Detail

Tender Details

  • Company የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማህበር
  • Address አዲስ አበባ ፡ቃሊቲ አሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፈት ለፊት የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቅጥር ግቢ ጀርባ፣, Phone: 011-4-395-911
  • Website
  • Deadline24 Oct 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Industry And Factory

የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማህበር ኤቾ ዲ ፒ ኢ ፒኢ 100 ብላክ (HDPE PE100 Black)፣ ፒቪሲ ሬይዚን (PVC RESIN)፣ ካልስየም ካርቦኔት ኮቲድ (Calcium Carbonate Coated)፣ ስታብላይዘር (Stabilizer)፣ ካረበን ብላክ (Carbone Black) አውራጆችን አወዳድሮ በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል

የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማህበር


ግልጽ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ቁጥር OPF/2024/003/17

ድርጅታችን የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከውጭ ሀገር እና ከሀገር ውስጥ ለሚገዛቸው የፋብሪካ ጥሬ ዕቃዎች (ግብዓቶች)፤

  1. ኤቾ ዲ ፒ ኢ ፒኢ 100 ብላክ (HDPE PE100 Black)፣
  2. ፒቪሲ ሬይዚን (PVC RESIN)፣
  3. ካልስየም ካርቦኔት ኮቲድ (Calcium Carbonate Coated)፣
  4. ስታብላይዘር (Stabilizer)፣
  5. ካረበን ብላክ (Carbone Black) አውራጆችን አወዳድሮ በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል።

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ግዴታዎች፡_

  1. ህጋዊና በ2016 ዓ.ም. የታደሰ የጫኝና አውራጅነት ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. ህጋዊ የገንዘብ መቀበያ ዳረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ፤
  3. አንዱን ኩንታል የሚያወርዱበትንና የሚደረድሩበትን ዋጋ ምንም ስርዝ ድልዝ የሌለውና በኮምፒዩተር የተጸፈ ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. ጥሬ ዕቃዎቹን በሚያወርዱበትና በሚደረድሩበት ወቅት እንዳይፈስና እንዳይባክን ሙሉ ዋስትና መውሰድ የሚችሉ፤
  5. በቂ የሰው ሃይል ማቅረብ የሚችሉ፣ በመሆኑም ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚታሟሉ ተጫራቾቾ ከላይ የተዘረዘሩትን የፋብሪካ ጥሬ ዕቃዎች (ግብዓቶች) የምታወርዱበትና የምትደረድሩበትን ዋጋ በታሸጋ ኤንቨሎፕ በማቅረብ መወዳደር ትችላላችሁ።
  • ጨረታው ጥቅምት 14 ቀን 2007 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ወዲያው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ የሚከፈት ሲሆን ባይገኙም ያስገቡት የጨረታ ሰነድ ሌሎች ተጫራቾች በተገኙበት ተከፍቶ የሚታይ ይሆናል።  
  • ማሳሰቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ከገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • አድራሻ፦ ቃሊቲ አሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፈት ለፊት የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቅጥር ግቢ ጀርባ፣
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011-4-395-911/0114–39 5828 ይደውሉ።

የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

 

Save Tender