Tender Detail

Tender Details

  • Company Gewane Agricultural Technical Vocational Training (ገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ)
  • Address ልዩ ስሙ 22 በሚባለው አካባቢ አዲስ ህይወት ሆስፒታል ፊት ለፊት አላጌ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ጉዳይ አስፈፃሚ ፅ/ቤት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0991785819
  • Websitehttps://www.schchat.com/school/gewane-agricultural-college
  • Deadline23 Oct 2024, 11:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Food And Beverage

የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት ለሰልጣኝ ተማሪዎች የምግብ ግብአት የሚውሉ የምግብ ጥሬ እቃዎችና ማጣፈጫዎች ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

Gewane Agricultural Technical Vocational Training (ገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ)


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ፡- 02/2016

ኮሌጃችን ለ2017 በጀት ዓመት ለሰልጣኝ ተማሪዎች የምግብ ግብአት የሚውሉ የምግብ ጥሬ እቃዎችና ማጣፈጫዎች ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

በዚህም መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ የቴክኒክ መስፈርቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ይሆናሉ

  1. በዘርፉ የተመዘገቡና የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤
  2. በስራ ዘርፉ መሰማራታቸውን የሚያሳይ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት፤
  3. የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ከግብር ሰብሳቢው መስሪያ ቤት ጊዜው ያለፈበት ማስረጃ ማቅረብ፤
  4. የግብር ከፋይ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፤
  5. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤
  6. በመንግስት ግዥ ለመሳተፍ በኤጀንሲው የአቅራቢው ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበት የድረ-ገፅ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

የጨረታው ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት አዲስ አበባ ልዩ ስሙ 22 በሚባለው አካባቢ አዲስ ህይወት ሆስፒታል ፊት ለፊት አላጌ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ጉዳይ አስፈፃሚ ፅ/ቤት ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ። በተጨማሪም የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት ስትመጡ የንግድ ስራ ፈቃድ ኮፒያችሁን ሰጥታቹ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ። ጨረታው ጥቅምት 13 ቀን 2017 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ታሽጎ 5፡30 ሰዓት ይከፈታል።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 09-91-78-58-19/09-13-88-63-24

 

ገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ

 

Save Tender