Tender Detail

Tender Details

  • Company የጅማ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
  • Address ጅማ, Phone: 0979564744
  • Website
  • Deadline22 Oct 2024, 12:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electronics Materials

የጅማ ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 የበጀት አመት (24/1/2017-30/10/2017) ለማምረቻ እቃዎች የተለያየ የፅህፈት መሳሪያዎች (STATIONARY) ፤ የፅዳት ዕቃዎች ቋሚ እቃዎችን (furniture) የደንብ ልብስ ElectricityBIOmedical ኤሌሌክትሮኒከስ ፤ እና የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የጅማ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የጅማ ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 የበጀት አመት (24/1/2017-30/10/2017) ለማምረቻ እቃዎች የተለያየ የፅህፈት መሳሪያዎች (STATIONARY) ፤ የፅዳት ዕቃዎች ቋሚ እቃዎችን (furniture) የደንብ ልብስ ElectricityBIOmedical ኤሌሌክትሮኒከስ ፤ እና የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ ተጫራቾች፡-

  1. ለተጠቀሱት የግዥ ዕቃዎች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የንግድ ፍቃዳቸውን ያሳደሱና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. ተጫራቾች የአቅራቢነት የምዝገባ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  3. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ የሆኑና ለዚህ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  4. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከተባበሩት ዝቅ ብሎ ከጽ/ቤቱ 2 ቁጥር መግዛት ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዳቸው ሎት 15000 (አስራ አምስት ሺህ ብር) በባንከ የተመሠከረለት CPO ማቅረብ አለባቸው።
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት ታሽጎ ኤንቨሎፕ ለእያንዳንዳቸው በተለያዩ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 የስራ ቀናት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ቁጥር 1 ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይችላሉ።
  7. ጨረታው የሚከፈተው በጋዜጣ ከወጣበት ከ10ኛው የስራ ቀን ከቀኑ በ6፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚህ ቀን በ8፡30 ሰዓት ይከፈታል።
  8. የጨረታው አሸናፊ ዕቃዎችን በራሳቸው ትራንስፖርት የጂማ ፖሊ ቴከኒክ ኮሌጅ ንብረት ከፍል እና የማምረቻ ንብረት ከፍል ገቢ አድርጎ ገንዘቡን ይቀበላል፡፡
  9. አንድ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡
  10. መ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ መተው ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0979564744/0917833091 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል።
  12. የተለያዩ የስልጠና ሪፍሬሽመንት

የጅማ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

 

Save Tender