Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን
  • Address በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ግቢ ግዥ ንብረት ቢሮ ቁጥር 309 ሦስተኛ ፎቅ : ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 096 768 4656
  • Website
  • Deadline19 Oct 2024, 4:39 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ለተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን


የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ቁጥር 01/2017

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ለተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት፡-

  1. 2017 ዓ/ም ፍቃዳቸውን ያሳደሱና የዘመኑ ግብር የከፈሉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማስረጃ ማቅረብ የሚችል /ትችል
  2. አግባብ ካለው መንግስት ተቋም የታደሰ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉና ተጨማሪ ታክስ ቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
  3. የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች ከአሰሪና ከሚመለከታቸው መስሪያ ቤቶች ጋር ህጋዊ ውል ገብቶ በሥራ ወቅት ከአሰሪ መስሪያ ቤት ወይም ከአማካሪ መስሪያ ቤት ማንኛውም ዓይነት የሥራ አፈፃፀም ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ሥራ ተጫራቾች በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሠነድ መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችሉም፡፡
  4. ተጫራቾች ለውድድር ያቀረቡትን ብቃት (ቴክኒክ) መወዳደርያ ሰነዶች ዋና (ኦሪጅናል) ሲጠየቅ አቅርበው ማመሳከር አለባቸው፡ ይህ ተጣርተው ኮፒው ከዋናው ጋር ተመሳክሮ ትከከለኛ ካልሆነ ተጫራቹ ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
  5. አንድ ተጫራች ከአንድ ሠነድ በላይ መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችልም፡፡
  6. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ብር (100,000) አንድ መቶ ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና ወይም የክፍያ ማስያዣ (Cpo) ከማረጋገጫ ሠነድ ጋር ማቅረብ ሚችል/ትችል።
  7. ተጫራቾች በመመሪያ መሠረት ህጋዊ ፍቃዳቸውና ተዕታ (VAT) የተመዘገበበት ሰርተፍኬት ታክስ ክሊራንስ በማቅረብ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሠነድ ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለአሥራ አምስት (15) ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 300 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ግቢ ግዥ ፋይናንስና ንብረት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 40 በመክፈል ሠነዱን መውሰድ ይችላሉ።
  8. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ሠነድ ተጫራቾች በመመሪያ መሠረት ተሞልቶ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) ፋይናንሻል እንድ ኦሪጅናልና ቴክኒካል ሁለት ኮፒ ሠነዱ በተለያዬ በፖስታና ኢንቨሎፕ ሰም በማሸግ ለየብቻቸው ታሽጎ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ተከተውና በሁሉም ዶከመንት ላይ ስምና አድራሻ በመፃፍ ህጋዊ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአሥራ አምስት ቀን (15) ከጠዋቱ 4፡00_4፡30 በተዘጋጀው ሳጥን በማስገባት 4፡30 ይታሸጋል።
  9. ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ የዛኑለት 5፡00 ላይ ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች አለመገኘት የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን መከፈት አያግደውም፡፡
  10. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው መዝጊያና መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ላይ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተገለፀው ቦታና ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ይሆናል፡፡
  11. ገዥ መ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ ፖሊስ ኮሚሽን

Save Tender