Tender Detail

Tender Details

  • Company የሰንጋተራ ነጋዴዎች ህብረት አ/ማ
  • Address ከዮቤክ ህንፃ ፊትለፊት አክሲዮን ማህበሩ ህንፃ ሰንጋተራ ነጋዴዎች ህብረት አከሲዮን ማህበር ላይ 17ተኛ ፎቅ አስተዳደር ቢሮ, Phone: 09-30-07-70-22
  • Website
  • Deadline15 Oct 2024, 4:56 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Consultancy Service

ድርጅታችን ሰንጋተራ ነጋዴዎች ህብረት አ/ማ ሁለገብ የንግድ ማዕከል ህንፃ አስተዳደር ቢሮ የሰራተኛ መዋቅር የሚያጠና ብቁ የሆነ አማካሪ (Consultant) ድርጅት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

የሰንጋተራ ነጋዴዎች ህብረት አ/ማ


የማማከር ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን ሰንጋተራ ነጋዴዎች ህብረት አ/ማ ሁለገብ የንግድ ማዕከል ህንፃ አስተዳደር ቢሮ የሰራተኛ መዋቅር የሚያጠና ብቁ የሆነ አማካሪ (Consultant) ድርጅት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

  • የአስተዳደር ቢሮ አጠቃላይ የሰራተኞች መዋቅር ፍሰት ማዘጋጀት
  • የሰራተኞች የሥራ መደብና የስራ ዝርዝር ማዘጋጀት
  • የሰራተኞች እንደየስራ መደባቸው የሚመጥን መደበኛ የደሞዝ እርከን ማዘጋጀት
  • የሰራተኞች የስራ እድገትና የደሞዝ ጭማሪ እርከን ማዘጋጀት

 

እንዲሁም ድርጅቱ በተሰማራበት የንግድ ማዕከል አስተዳደር ቢሮ የሰራተኞች መዋቅር አስፈላጊ የሆኑትን ሁሉ ያጠቃለለ የማማከር አገልግሎት መስጠት የምትችሉ እና ብቁ የሆናችሁ ተጫራቾች አገልግሎት የምትሰጡበትን ዝርዝር ዋጋ እና በዘርፉ ፈቃድ ያገኛችሁበትን አስፈላጊ ሰነዶች የማይመለስ ኮፒ በድርጅቱ አስተዳደር ቢሮ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት ትችላላቹ ።

 

አድራሻ ፡- ከዮቤክ ህንፃ ፊትለፊት አክሲዮን ማህበሩ ህንፃ ሰንጋተራ ነጋዴዎች ህብረት አከሲዮን ማህበር ላይ                     

               17ተኛ ፎቅ አስተዳደር ቢሮ

ስልክ :- 09-30-07-70-22/0118-29-13-32

የሰንጋተራ ነጋዴዎች ህብረት አ/ማ

Save Tender