የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች፣ ዴስክቶፕ ኮምውተሮች እና የተለያዩ አይነት የኤሌክትሪክ የማዕድ ቤት መገልገያ ዕቃዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Addis Ababa City Road Authority
የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥው መለያ ቁጥር፡- አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/014/2017
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች፣ ዴስክቶፕ ኮምውተሮች እና የተለያዩ
አይነት የኤሌክትሪክ የማዕድ ቤት መገልገያ ዕቃዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
ብዛት |
መለኪያ |
ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ |
የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት
|
የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት
|
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን |
|
ሎት -1- የተለያዩ ዲስክቶፕ ኮምፒውተሮች ፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች እና ተዛማጅ ዕቃዎች |
|||||||
|
1 |
ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር Core ™ i9 |
በቁጥር |
30 |
60 ቀን
|
ጥቅምት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ጠዋት 4:30 |
ጥቅምት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ጠዋት 4:45 |
150,000.00
|
|
2 |
ላፕቶፕ ኮምፒውተር Core i7 |
በቁጥር |
6 |
50,000.00 |
|||
|
3 |
ላፕቶፕ ኮምፒውተር Core i7 |
በቁጥር |
4 |
50,000.00 |
|||
|
4 |
Editing Computer |
በቁጥር |
2 |
100,000.00 |
|||
|
5 |
Tablet |
በቁጥር |
17 |
150,000.00 |
|||
|
ሎት 2- የተለያዩ አይነት የኤሌክትሪክ የማዕድ ቤት መገልገያ ዕቃዎች |
|||||||
|
1 |
ፍሪጅ ባለ አንድ በር 234 ሊትር |
በቁጥር |
1 |
60 ቀን |
ጥቅምት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ጠዋት 4:30 |
ጥቅምት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ጠዋት 4:45 |
40,000.00 |
|
2 |
ፍሪጅ ባለ ሁለት በር 220 ሊትር |
በቁጥር |
2 |
80,000.00 |
|||
|
3 |
የኤሌክትሪክ ምግብ ማብሰያ ስቶቭ (ባለ ብረት አራት ምድጃ ቁመቱ 90 ሴ.ሜ ግሪል እና ፋን ያለው) |
በቁጥር |
1 |
30,000.00
|
|||
|
4 |
የኤሌክትሪክ ሂተር (ማሞቂያ) 1500 ዋት |
በቁጥር |
7 |
2,000.00 |
|||
|
5 |
ቬንትሌተር |
በቁጥር |
9 |
3,000.00 |
|||
|
6 |
የልብስ ማጠቢያ ማሽን 12 ኪ.ግ |
በቁጥር |
1 |
20,000.00 |
|||
ስለዚህ፣
- ተጫራቾች አግባብነት ያለው ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ የተጨማሪ እሴት ታከስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት እና በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ታክስ ክሊራንስ እንዲሁም በመንግስት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድህረገፅ (www.PPA.gov.et) መመዝገብ ይኖርባቸዋል። እንዲሁም ተጨማሪ መቅረብ ያለባቸው ሰነዶች በጨረታ ሰነዱ በተገለፀው መሰረት ይሆናል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ የማይመለስ ብር 400.00/አራት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ ከላይ እሰከተጠቀሰበት ቀን ድረስ ባሉት የስራ ቀናት ከባለሥልጣኑ መ/ቤት የፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 135 መውሰድ ይችላሉ።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ Certified payment (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ የቀረበ የባንክ ዋስትና ከሆነ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና unconditional Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብይኖርባቸዋል።ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለእያንዳንዱ ዕቃ በተቀመጠው ዝርዝር መሰረት ሲሆን ለሁለቱም ሎት የሚወዳደር ከሆነ ግን ከ500,000.00/አምስት መቶ ሺህ ብር/ መብለጥ የለበትም። ከባንክ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ለ90 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል።
- ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ እስከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለሥልጣኑ መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መክፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለሥልጣኑ ዋና መ/ቤት ይከፈታል።
ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን
ሳርቤት ፑሽኪን አደባባይ ሳይደርስ
ስልክ ቁጥር፡- 011-3-72-28-25/
011-3-71-41-03
አዲስ አበባ ከተማ መንገዶ ባለስልጣን
