Tender Detail

Tender Details

  • Company የደ/ምዕ/ኢ/ከ/መ/በካፋ ዞን ዳካ ከ/አ/ር ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት
  • Address , Phone: 093 473 2692
  • Website
  • Deadline22 Oct 2024, 10:12 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electronics Materials

የደ/ምዕ/ኢ/ከ/መ/በካፋ ዞን ዳካ ከ/አ/ር ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳ ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገ/ት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች አላቂ ዕቃዎችና ተዛማጅ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ ሞተር ሳይክል እና የመንገድ ዳር ባውዛ፣ ፖል አምፑል እና ኬብል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የደ/ምዕ/ኢ/ከ/መ/በካፋ ዞን ዳካ ከ/አ/ር ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት


ግልፅ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

በደ/ምዕ/ኢ/ከ/መ/በካፋ ዞን ዳካ ከ/አ/ር ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳ ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገ/ት የሚውል የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን ከህጋዊ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት

1. ሎት 01 የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ አላቂ ዕቃዎችና ተዛማጅ የጽዳት ዕቃዎች
2. ሎት 02 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
3. ሎት 03 የቢሮ ፈርኒቸሮች፤
4. ሎት 04 ሞተር ሳይክል
5. ሎት 05 የመንገድ ዳር ባውዛ፣ ፖል አምፑል እና ኬብል

ስስሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

1. የዘመኑን ግብር በመክፈል የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድና ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፤

2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፤

3. ህጋዊ አቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤

4. ከሚያገኘው ገቢ 2 በመቶ ገቢ የሚከፍል (ለመክፈል ፈቃደኛ የሆነ መሆንይኖርባቸዋል፤ ስለዚህ ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ሰነድ የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት 200 ብር በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20 ቀናት ደካ ከተማ አ/ር ገቢዎች ን/ቅ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 01 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ::

ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ደካ ከተማ አር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ስም:

  1. ሎት 01 የተለያ የጽህፈት መሣሪያዎችና አላቂ ዕቃዎችና ተዛማጅ የጽዳት ዕቃዎች 20,000 ብር
  2. ሎት 02 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና ተዛማጅ ዕቃዎች፤ 30,000 ብር
  3. ሎት 03 የቢሮ ፈርኒቸሮች 10,000 ብር
  4. ሎት 04 ሞተር ሳይክል 10,000 ብር ከጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ቴክኒካል ዶክሜንት ጋር በማዘጋጀት አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ሎት 05 የመንገድ ዳር ባውዛ ፖል አምፑል እና ኬብል 30,000 ብር

ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በየሎት በማከፋፈል እና የሎት ቁጥርን ሰነድ ላይ በመፃፍ ዋናውንና ኮፒውን ለየብቻ በዕቃው አይነት በታሸገ ኤንቨሎፕ የድርጅቱን ስም፣ ማህተምና ስልክ ቁጥር በመፃፍ ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ቀናት እስከ 3፡00 ሰዓት ድረስ በጅንካ ከተማ አር ፋይናንስ ግዥ ስራ ክፍል ቢሮ ቁጥር 03 በመቅረብ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፤

ተጫራቹ ድርጅት አሸናፊ መሆኑ ሲረጋገጥ ውል ሲገቡ የውል ማስከበሪያ 10% ለማስያዝ ፈቃደኛ የሆኑ፤

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ዋጋ ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ ከተከፈተበት ጊዜ አንስቶ ለሰማኒያ ቀናት ይሆናል፡፡

ተጫራቹ አሸናፊ መሆኑ ሲረጋገጥ ወዲያውኑ ውል ገብቶ ዕቃዎችን በራሱ ወጪ እስከ ደካ ከተማ አ/ር/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት አቅርቦ ያስረክባል።

ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ስራ ከፍል ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው በወጣ በ21ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል። ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን አያስተጓጉልም::

ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው የሚዘጋበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን በሰንበት ወይም በበዓል ቀን ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ተላልፎ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ይከፈታል፡፡

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በደ/ምዕ/ኢ/ከ/መ/በካፋ ዞን ደካ ከተማ አ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

ለተጨማሪ መረጃ አድራሻ ስልክ 093 473 2692 / 091 776 1072 ደውሎ ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ።

በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን ደካ ከ/አ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

 

Save Tender