በአማራ ከልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ተሽከርካሪዎች ለ2017 በጀት ዓመት የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የአማራ ከልል ሰሜን ሸዋ ዞን የቡልጋ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/07
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ ፅ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ተሽከርካሪዎች ለ2017 በጀት ዓመት የመኪና ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።
ስለዚህ ተጫራቾቾ -
1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው እና የታደሰ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት በአቅራቢነት ማስረጃ ያላቸው
3. የግዥው መጠን ብር 200000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ / / ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው ።
4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው ።
5. የሚገዙ ዕቃዎችን አይነት ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር ብቻ በመክፈል ከግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 5 ማግኘት ይችላሉ፡፡
7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንከ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒ.ኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይችላሉ፡፡
8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጂ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በቡ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽቤት ቢሮ ቁጥር 6 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቡ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።
10. መ/ቤቱ ጨረታውን እንደአዋጭነቱ በተናጠል ወይም በጥቅል ሊሰጥ ይችላል፡፡
11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
12. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 6 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 09 73 807 298/09 13 971 760 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት
ቱለፋ
አድራሻ፡ ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ብርሀን በሚወስደው መንገድ ከአዲስ አበባ 65 ኪ.ሜ ርቀት ከፍቼ ገነት ከተማ አለፍ ብሎ
በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን የቡልጋ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
