Tender Detail

Tender Details

  • Company Siinqee Bank Share Company (ሲንቄ ባንክ አ.ማ)
  • Address ኦዳ ታዎር 5ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 557 1099
  • Websitehttps://siinqeebank.com/
  • Deadline08 Oct 2024, 2:49 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን የንግድ ቤት በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Siinqee Bank Share Company (ሲንቄ ባንክ አ.ማ)


የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ቁጥር 002

ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

 

የቀድሞው የንበረቱ ባለቤት

የንብረቱ ዓይነት

 

የባለቤትነት ማረጋገጫ ሠነድ/ሠሌዳ ቁጥር

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ መነሻ ዋጋ

 

ከተማ

ቀበሌ/

የቤ. ቁጥር

1

በዳነ አሰፋ

በዳነ አሰፋ

የንግድ ቤት

1299/A.312/2000

ቡሌ ሆራ

ጎሮ ጉዲና

 

3,743,737.81

በመሆኑም፡-

1. ንብረቱን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 28/01/2017 ዓ.ም ድረስ ከላይ በተገለፀው አድራሻ በአካል በመገኘት መጎብኘት ይቻላል።

2. ተጫራቾች መጫረት የሚፈልጉትን ንብረት የጫረታ መነሻ ዋጋ ¼ ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሠነድ (CPO) በማቅረብ መወዳደር ይቻላል።

3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ተእታን (ተጨማሪ እሴት ታክስ) የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር አለባቸው።

4. አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ በ10( አሥር ) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል::ይህ ባይሆን ግን ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ተሰርዞ ያስያዘው የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ገንዘብ የማይመለስለት ሲሆን ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ላለሸነፉት ተጨራቾች ግን ያስያዙት የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ገንዘብ አሸናፊው ከተለየ በኋላ ይመለስላቸዋል።

5. ተጨራቾች ንብረቱን የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መ/ቤት ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ኦዳ ታዎር 5ኛ ፎቅ ላይ ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 28/01/2017 ( መስከረም 28/2017) ዓ.ም ከረፋዱ/ከቀኑ 4፡00 ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

6. ጨረታው በ28/01/2017 (መስከረም 28/2017) ዓ.ም ከረፋዱ / ከቀኑ 4፡30 ሰዓት በዋናው መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ።

7. ባንኩ ንብረቶቹን በገዢው ስም ለማዘዋወር ለሚመለከታቸው መንግስታዊ አካላት ማረጋገጫ ይጽፋል።

8. ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል።

9. ባንኩ ንብረቱን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በካፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።

10. ለበለጠ ማብራሪያ ሲንቄ ባንክ ዋና መ/ቤት በስልክ ቁጥር 011 557 1099 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

Save Tender