ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በ2017 በጀት ዓመት የስቴሽነሪ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
National Alcohol and Liquor Factory (ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 034/2016 ዓ.ም
ድርጅታችን ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በ2017 በጀት ዓመት የስቴሽነሪ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም ተጫራቾች፡-
1. የታደሰ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመከፈላችሁ መረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል፤
2. የማይመለስ ቫትን አካቶ በብር 115.00 /አንድ መቶ አስራ አምስት ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን መካኒሳ ከሚገኘው ዋናው መ/ቤት ገንዘብ ቤት ቢሮ ቁጥር 004 በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
3. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ ኦሪጅናል እና ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የሚቀርበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለመሆኑ በግልፅ መቀመጥ አለበት፡፡
4. ለጨረታ ዋስትና የሚሆን የሚያቀርቡትን አጠቃላይ ዋጋ 2% በሲፒኦ ለብቻው በኤንቨሎፕ በማሸግ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
5. ተጫራቾች ዋጋ ላቀረቡባቸው የተለያዩ ማቴሪያሎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡
6. ተጫራቾች የሚያስገቧቸውን ሰነዶች ጥቅምት 7 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት መካኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ግዥ ቢሮ ቁጥር 503 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
7. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ፖ.ሣ.ቁ. 3516 ስልክ 011 369 0563 ፋክስ 011 5 51 3299
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ
