ቡና ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ እና ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ቡና ባንክ አ.ማ
የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/030/2016
ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣንመሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
|
የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ |
||||||||||
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪስም |
የንብረትአስያዥስም |
አበዳሪቅርንጫፍ |
ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት |
የጨረታመነሻ ዋጋበብር |
ጨረታውየሚከናወንበት |
ጨረታውየወጣው |
||||
|
ለጨረታየቀረበውንብረት |
ከተማ/ክ/ከተማ/ቀበሌወረዳ/የቤትቁጥር |
የካርታቁጥር |
የቦታስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
||||||
|
1 |
ዚዶምትሬዲንግኃላ/የተ/የግ/ማህበር |
አቶዘመነከፋለፈንታሁን |
አያት |
የመኖሪያቤት
|
በባህር ዳርከተማ፣ቀበሌ11፣አባይ ማዶ አየርጤና ተብሎየሚጠራውአካባቢ የሚገኝ |
16708/98 |
250ካ.ሜ |
7,023,652.35 |
ጳጉሜ1 ቀን2016ዓ.ም |
4:00-5:00 |
ለሦስተኛጊዜ |
|
2 |
አቶይዘንጋውማናዬአለኸኝ |
ተበዳሪ |
ካሳንቺስ |
የመኖሪያቤት |
በሸገር ከተማአስተዳደርቡራዩ ከተማ |
Bur-Q/dur/A-519/99 |
256ካ.ሜ |
3,567,105.13 |
ጳጉሜ1 ቀን2016ዓ.ም |
4:00-5:00 |
ለመጀመሪያጊዜ |
|
ተሽከርካሪ |
|||||||||||
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪስም |
የንብረትአስያዥስም |
አበዳሪቅርንጫፍ |
የሰሌዳቁጥር |
የመያዣአይነት/ሞዴል |
የሻንሲ ቁጥር/ሴሪያልቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
የጨረታመነሻ ዋጋበብር |
ጨረታውየሚከናወንበት |
ጨረታውየወጣው |
|
|
ቀን |
ሰዓት |
||||||||||
|
1 |
አቶአብይአማረዋሴ |
ተበዳሪ |
ጎጃምበረንዳ |
ሥከ-LD-1938 |
2015 ዊልሎደር |
CXG00953H001E0299 |
D9143009320 |
3,000,000.00 |
ነሐሴ 16 ቀን 2016 ዓ.ም |
4:00-5:00 |
ለሦስተኛጊዜ |
የሐራጅ ደንቦች ፣
1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክአ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉትበ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት፡፡ ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ፡፡ ላላሸነፉተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል፡፡
3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻናቸው፡፡ ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
4. የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም፡፡
5. የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎችገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው /አሸናፊው/ ይከፍላል፡፡
6. በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘትይቻላል፡፡
7. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡
8. ጨረታው የሚከናወነው በተራ ቁጥር 2 ለተገለጸው የመኖሪያ ቤት እና ተሸከርካሪ በቡና ባንክ አ.ማ ዋናውመስሪያ ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘውየባንኩ ሕንፃ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ በተራቁጥር 1 ለተገለጸው የመኖሪያ ቤት በቡና ባንክባህርዳር ዲስትሪክት የሚከናወን ይሆናል፡፡
9. ባንኩ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ፣ ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስ.ቁ 011-1-58-08-63/011-1-26-36-09፣ ባህርዳርዲስትሪክት ስ.ቁ 058 320 3895 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
