ብርሃን ባንክ አ.ማ ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች እንዲሁም የመኖሪያ ቤቶች እና ድርጅት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ
ብርሃን ባንክ አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትንንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 971990፣ 1147/2011 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠውስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተጫራቾች ለጨረታከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉተን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አማ ስም ለጨረታማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ::
- የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራአምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል : በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾችያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል::
- የመኖሪያ ቤቶቹ ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል.
- የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ተጨማሪእሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል
- ቀረጥ ያልተከፈለባቸው እና ከቀረጥ ነፃ ለሆኑ ተሽከርካሪዎችን እና ማሽነሪዎችን በተመለከተ ፤ተጫራቶችየቀረጥ ነጻ ፈቃድ መብት/ ሊኖራቸው ይገባል
- መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ:: ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበትይካሄዳል::
- ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ስዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል::
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው::
ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪዉስም |
የመያዣ ሰጭውስም |
የተሽከርካሪዉዓይነት እና የተመረተበትዘመን |
የሰሌዳቁጥር
|
የሳንሲ/ሴሪያል ቁጥር
|
የሞተር ቁጥር (የመሳሪያሞዴል) |
የጨረታ መነሻዋጋ
|
ጨረታዉየማካሄድበትቀን እናሰዓት
|
|
1 |
መኩሪያው አያሌው |
መኩሪያውአያሌው |
አውቶቡስ 2018 /ቀረጥከፍሏል/ |
ኢት-03-97424
|
LL3AHCDK7KA032296
|
ISLE34030* 78744344
|
4,500,000.00
|
ነሀሴ 15 ቀን2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
|
2 |
መኩሪያው አያሌው |
መኩሪያው አያሌው |
አውቶቡስ 2018 /ቀረጥከፍሏል/ |
ኢት-03-97427 |
LL3AHCDK2KA032299
|
ISLC340-30* 78744348*
|
4,500,000.00
|
ነሀሴ 15 ቀን2016 ዓ ም ከቀኑ 8:00-9:30 |
|
3 |
መኩሪያው አያሌው |
መኩሪያው አያሌው |
አውቶቡስ 2018 /ቀረጥከፍሏል/ |
ኢት-03-97428
|
LL3AHCDK2KA032304
|
ISLE340-30* 78744345*
|
4,500,000.00
|
ነሀሴ 16 ቀን2016 ዓ.ም ከጠዋቱ : 4:00-5:30 |
|
4 |
መኩሪያው አያሌው |
መኩሪያው አያሌው |
አውቶቡስ 2018 /ቀረጥከፍሏል/ |
ኢት-03-97429 |
LL3AHCDK9KA032397
|
ISLE340-30*78744351* |
2,000,000.00
|
ነሀሴ 16 ቀን2016ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 – 9:30 |
|
5 |
አለማየሁሙሉጌታ ባያብል |
አለማየሁሙሉጌታ ባያብል |
ኮምፕሊትዲጅታል ዊል ኣላይንመንትማሽን /ቀረጥነፃ/ |
- |
- |
- |
450,000.00
|
ነሀሴ 21 ቀን2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
|
ፎር ፖስትአላይንመንትሊፍት ማሽን /ቀረጥነፃ/ |
- |
- |
- |
300,000.00
|
||||
|
ዲጅታል ዊልባላንስ /ቀረጥነፃ/ |
- |
- |
- |
70,000.00
|
||||
|
ሄቪ ዲውቲቬህክልኢንስፔክሽን ኤንድ እናላይዚንግ ሴት/ቀረጥ ነፃ/ |
- |
- |
- |
1,700,000.00
|
የመኖሪያ ቤቶች እና ድርጅት
|
ተቁ |
የተበዳሪውስም |
የመያዣ ሰጭው ስም |
መኖሪያ/ የንግድቤትየሚገኝበትአድራሻ |
በቦታውስፋት በካሬ ሜትር
|
የንብረቱ አገልግሎት
|
የባለቤትነት ማረጋገጫካርታ ቁጥር
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፣ |
|
1 |
ወንድሙጌታሁን |
ወንድሙጌታሁን |
ሚዛንአማንከተማ ክ/ከተማሚዛንቀበሌሕብረት |
240 ካ.ሜ
|
መኖሪያቤት
|
4238/2012
|
800,000.00
|
መስከረም 14 ቀን 2017 ዓ.ምከጠዋቱ 4፡00 -5፡30 |
|
2 |
ተካልኝአበራ |
ተካልኝአበራ |
ሌሾ ከተማቀበሌ ሌሾ ማዞሪያ |
200 ካ.ሜ |
ንግድ
|
ALLO/C4/180/11 |
1,200,000.00 |
መስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ምከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
|
3 |
ኮኮብመላኩ |
ኮኮብመላክ |
ተርጫከተማቀበሌ 01 |
400 ካ.ሜ |
ድርጅት
|
84/75/7
|
650,000.00 |
መስከረም 22 ቀን 2017 ዓ.ምከጠዋቱ400-5፡30 |
|
4 |
ዘነበዘርጋው |
ምህረትዳባሮ |
ገሱባከተማቀበሌ 01 ብሎክና መንደርመሀል |
300 ካ.ሜ |
መኖሪያቤት |
02593 |
1,000,000.00 |
መስከረም 22 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00-9፡30 |
ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 0116 185 683 እና 0116 631 225 በመደወል መጠየቅ ይቻላል
