ቢሲንያ ባንክ /አማ/ G+2 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል :: በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታውለመሳተፍ ይችላሉ::
- የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል:: በእነዚህቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል::
- በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል::
- ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ:: ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁበሌሉበት ይካሄዳል::
- የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን ፣ግብርበተጠቀሱት ንብረቶች ላይ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙማናቸውም ወጪዎች ገዢ ይከፍላል::ውዝፍ የሊዝ ዕዳ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ቀሪ የወደፊት የሊዝ ክፍያዕዳ ወደ አሸናፊው /ገዢ/ የሚተላለፍ ይሆናል::
- ንብረቱን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ ለመጎብኘት ወይም ለማየት ይቻላል::
- በባንኩ ብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎችባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል::
- የጨረታ ቦታ አዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ለገሃር በሚገኘው አቢሲንያ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት 12 ፎቅ ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ነው::
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-515-11-53 እና 011-515-07-11 አ.አ በመደወል መጠየቅ ይቻላል::
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
|
ተቀ |
የተበዳሪውስም |
የመያዣው ሰጪው ስም |
የንብረቱዓይነትና አገልግሎት |
የቦታውስፋት
|
የባለቤት ማረጋገጫካርታ ቁጥር |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን |
ምዝገባ ሰዓት |
ጨረታ ሰዓት |
|
1 |
ሰርቨኔትኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግልማህበር |
አቶ አዳሙ ተረፈአወቀ |
G+2 መኖሪያቤት
|
94.64 ካ.ሜ
|
የምስክር ወረቀትቁጥር AA000090708623
|
አዲስአበባ፤ኮልፌቀራኒዮ ክ/ ከተማ፣ወረዳ 07 |
ብር11,640,909.28
|
ነሐሴ 28 ቀን 2016 ዓ.ም
|
4:30-5:30 |
5:30-6:00
|
