ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታአወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበውመወዳደር ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ቄራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ህንጻ 3ኛ ፎቅ የንብረት ከምችትና ስርጭት ክፍል በመምጣትየጨረታውን መረጃ ፣ የተጫራቾች መመሪያ እና የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር500.00/አምስት መቶ ብር/ ብቻ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፣
- ተጫራቾች ሰነድ ገዝተው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት ከቀኑ 8፡00 እስከ10፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ለሽያጭ የቀረቡ ንብረቶችን በባንኩ መጋዘኖችና ቦታዎች በመሄድመመልከት ይችላሉ፣
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ለእያንዳንዱ ዓይነት ምድብ ለሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 20 ፐርሰንትየጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝና በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግበባንኩ የንብረት ክምችትና ስርጭት ክፍል ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከመዘጋቱበፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታው መገምገሚያ መስፈርት ዋጋና የተሟላ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ሲፒኦ) እንዲሁም በሰነዱየተገለጹትን አሟልቶ መገኘት ነው፡፡
- 5ከላይ በተራ ቁጥር 4 የተገለፀውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ያላስያዘ እና በሠነዱ የተቀመጡ ሌሎችነጥቦችን ያላሟላ ተጫራች ከጨረታው ውድቅ ይደረጋል፡፡
- የሚዘጋጀው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከአዲስ አበባ ውጪ ከሆነ ከዳሽን ባንክ አ.ማ. ቅርንጫፎች ብቻመሆን ይኖርበታል፣ ሆኖም በጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ክፍያ በቶሎ ገቢ ማድረጋቸውንለማረጋገጥ ክፍያው በዳሸን ባንክ ቅርንጫፎች በተዘጋጀ ሲፒኦ ብቻ መሆን ይኖርበታል፡፡
- የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 15 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይሲሆን ፣ በ15ኛው ቀንም ከቀኑ በ6፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን በ8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይምሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባንኩ የንብረት ክምችትና ስርጭት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም፡፡
- በጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች የአሸናፊዎች ዝርዝር ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ከተለጠፈበት ቀንጀምሮበሚቆጠር ከ3 /ሶስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት በኋላ ባሉት 2 /ሁለት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የውልማስከበሪያ የውል ዋጋውን 10 በመቶ በማቅረብ ከባንኩ ጋር ውል መፈራረምና ያሸነፉበትን ዋጋ በሙሉመክፈል ይኖርባቸዋል፡፡ ሆኖም ከላይ በተገለጸው መሰረት ውል ካልፈረሙ ወይም ሙሉክፍያውንበተጠቀሰው ግዜ ገደብ መክፈል ካልቻሉ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
- ተጫራቾች ያሸነፉበትን ንብረት በራሳቸው ወጪ በማጓጓዝ ውል በፈረሙ በ10 የሥራ ቀናት ዉስጥበማንሳት ማጠናቀቃቸው ሲረጋገጥ ያስያዙት የውል ማስከበሪያ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
- ባንኩ ባወጣው ጨረታ ሰነድ በስሙ ሳይገዛ የተወዳደረ ማንኛውም ተጫራች ከተገኘ ከውድድር ውድቅይደረጋል፡፡
- ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 011-465 5552/011 470 6065 ወይም 011-869 9258ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፣
- ባንኩ ጨረታውን ለመቀበል ወይም ላለመቀበል የሚችል ሲሆን በማናቸውም ጊዜ ጨረታውን ለመሰረዝመብቱ የተጠበቀ ነው፣
ዳሽን ባንክ አ.ማ.
አዲስ አበባ
|
ተ.ቁ |
የንብረቱ አይነት |
መለኪያ |
ጠቅላላ ብዛት |
|
1 |
Coin Counting Machine |
በቁጥር |
2 |
|
2 |
Dollar Detecting Machine |
በቁጥር |
19 |
|
3 |
Multi-Currency detector |
በቁጥር |
7 |
|
4 |
Note counting machine casher |
በቁጥር |
27 |
|
5 |
Note counting machine teller |
በቁጥር |
200 |
|
6 |
Queuing numbering board |
በቁጥር |
11 |
|
7 |
Type Writer |
በቁጥር |
3 |
|
8 |
Safe (Vault) |
በቁጥር |
2 |
|
9 |
Storage Cabinet |
በቁጥር |
42 |
|
10 |
Lost & Found Item |
በቁጥር |
47 |
|
11 |
Notice Board |
በቁጥር |
40 |
|
12 |
Managerial Table |
በቁጥር |
70 |
|
13 |
Cummins Generator |
በቁጥር |
4 |
|
14 |
Four Group Generator |
በቁጥር |
4 |
|
15 |
SDMO Generator |
በቁጥር |
2 |
|
16 |
Tecnogen (Small) Generator |
በቁጥር |
1 |
|
17 |
Epson Printer |
በቁጥር |
7 |
|
18 |
Hp laserjet Printer |
በቁጥር |
31 |
|
19 |
Monitor |
በቁጥር |
190 |
|
20 |
Passbook Printer |
በቁጥር |
100 |
|
21 |
Tally Printer |
በቁጥር |
2 |
|
22 |
Thermal Epson Printer |
በቁጥር |
9 |
|
22 |
Keyboard |
በቁጥር |
300 |
