ዳሸን ባንክ የንግድ ቤት ሐራጅ ማስታወቂያ
የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ
የሀራጅ ቁጥር ዳባ/ደዲ/0603/24
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ /አስያዥ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪውስም |
አበዳሪውቅርንጫፍ |
የአስያዥስም |
ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱአይነት |
የጨረታመነሻ ዋጋ |
ጨረታውየሚካሄድበት |
||||
|
ከተማ |
ቀበሌ |
የካርታቁጥር |
የቦታ ስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
||||||
|
1 |
አቶ ብርሃን ጥላዬ ጩፋ |
ደጎሎ |
አቶ ብርሃን ጥላዬ ጩፋ |
ወረኢሉ |
01 |
ወረክ/621/08 |
120.25 ካ.ሜ |
የንግድ |
1,884,545 |
28/12/2016ዓ.ም |
4:00-6:00 |
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።
3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስን እና ሌላም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።
4. የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፤ ባይከፈል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
5. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪው ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙም ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
6. የተጫራቾች ምዝገባ ከሀራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
7. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቀጥር 033-311-09-07 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ዳሽን ባንክ
