Tender Detail

Tender Details

  • Deadline03 Aug 2024, 2:35 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Banking Equipment And Services

ሕብረት ባንክ Hibret Bank የጨረታ ቁጥር ሕባ/007/16 ሕብረት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ አይነት የወንድና የሴት ጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡


ተ.ቁ 

ዝርዝር መግለጫ 

መለኪያ 

ብዛት 

ምርመራ 

1

ብትን ጨርቅ (ሱፍ) ፐርፕል ቀለም

ሜትር

1,830.50

 

2

ብትን ጨርቅ (ሱፍ) ተርኪሽ ቀለም

ሜትር

1,830.50

 

3

ሽሚዝ ፐርፕል ቀለም

በቁጥር 

523

 

4

ሽሚዝ ተርኪሽ ቀለም

በቁጥር

523

 

5

ጫማ ጥቁር ቀለም (ለወንድ)

በጥንድ

466

 

6

ጫማ ቡኒ ቀለም (ለወንድ)

በጥንድ

466

 

7

ጫማ ጥቁር ቀለም (ለሴት)

በጥንድ

57

 

8

ጫማ ቡኒ ቀለም (ለሴት)

በጥንድ

57

 

9

ካልሲ

በጥንድ

932

                                    

10

የጥበቃ ካፖርት

በቁጥር

141

 

 

1. ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሐምሌ 12 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በአካውንት ቁጥር IN0403007 አቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ገቢበማድረግ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

 2.የጨረታ ሰነዱን ሰንጋ ተራ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት ሕንፃ 19" ፎቅ ግዥ ዋና ክፍል በመገኘት መግዛትይቻላሉ፡፡

3. ተጫራቾች በጨረታ መመሪያው መሰረት የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

4. በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀውን መመሪያ ያልተከተለ ተጫራች ከውድድር ሊታገድ ይችላል፡፡

5. እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት፡፡

6. እያንዳዱ ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀውን የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) ከመጫረቻ ስነዳቸው ጋርወይም በታሽገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ማቅረብ

ይኖርበታል፡፡

7. ተጫራቾች እስከ ነሐሴ 3 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ባንኩ ዋና መስሪያ ቤት19" ፎቅ ማስገባት ይችላሉ፡፡

8. ጨረታው ነሐሴ 3 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 4ኛ ፎቅ ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከህብረት ባንክ ውጭ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

10.ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114 67 32 08 ወይም 011 470 6541 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

ሕብረት ባንክ

Save Tender