Tender Detail

Tender Details

  • Company የኦሮሚያ ኃብረት ሥራ ባንክ
  • Address , Phone: 0112739939
  • Website
  • Deadline15 Aug 2024, 5:22 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Banking Equipment And Services

Bank of Oromia Baankii Hojii Gamtaa Oromiyaa የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የኦሮሚያ ኃብረት ሥራ ባንክ


የአሮሚያ ኃብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ለብድር መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል አስመዝግቦ ያስገዳውን ከታችበዝርዝር የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮበመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ማድረግ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መስራርቱን የሚያሟለማንኛውምተጫራች ጨረታው ላይ እንዲሳተፍ ተጋብዟል።

ተ.ቁ 

የተበዳሪው ስም 

የንብረት አስያዝ ስም 

የንብረቱ አይነት 

አበዳሪው ቅርንጫፍ 

               ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድራሻና ዝርዝር ሁኒታ 

የጨረታው መነሻ ዋጋ በብር 

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት 

ዞን/ክ/ከተማ 

ከተማ 

ወረዳ 

ቀበሌ 

የቤ/ቁ

የካርታ.ቁ

የየቦታው ስፋት

1

ወ/ሮ ኤልሳቤትበቀለ ዳኜ

ወ/ሮ ኤልሳቤትበቀለዳኜ

የመኖሪያ ቤት 

አጣሌጃታኒ

ለሚኩራ

አዲስአበባ

9

_

_

ለ.ኩራ9/31/1 /39124/2827/00

175 M²

19,354,464.85

ጨረታው ነሃሴ 17 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 4 00-6:00 ሰዓትነብረቱ በሚገኝበት ቦታ ለሁለተኛ ጊዜ ይካሄዳል 

2

አቶ ናስርአባሉሌሳአባቦራ

አቶ ናስርአባሉሌሳአባቦራ

የቀይ ቡናመፈልፈያሳይት

ጌራ 

ጅማ 

_

ጌራ 

ጉሬ

ዳኮ

_

BIFL/117/2013

2 ሄክታር

1,701,517.51

ጨረታው ነሃሴ 15 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 5፡00_7፡00 ሰዓት በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ጌራ ቅርንጫፍ ቅጥር ገቢ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል 

ተጫራቾች እንዲያውቆአቸው 

1. ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 %(25%) የጨረታ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው ይዘው ቀርበው በማስመዝገብ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ ጨረታውንበድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፍቃድና የድረጅቱን ውክልና እና መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት።

2. ጨረታው ከላይ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል! ባለዕ ይካሄዳል፤ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት።

3. ንብረቱን በሥራ ሰዓት መጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ለተ.ቁ 1 በስልክ ቁጥር 0112739939/091744 የሚያ 7447341 የኦሮማ ቁጥር 2 0472420498/0911716199 የኦሮሚያ ኃብረት ሥራ ባንኪ ጌራ ቅርንጫፍ ላይ በመደወል መጎ መጎብኘትይችላሉ

 4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት ። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል:: በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወይንም ጥሬ ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡

5. የጨረታው አሸናፊ በህጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈላውን ማንኛውንም የታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛዋወሪያ እናሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እረሱ እንዲዘወር ያደርገል፡፡

6.ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኦሮሚያ ኃብረት ሥራ ባንክ

 

Save Tender