ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መኖሪያ ቤት ፣ የቡና ማቀነባበሪያ ሳይት ፤ ጀነሬተር እና የውሃ ፓምፕን ጨምሮ እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚዉል ግንባታ ያረፈበት ይዞታ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ኢትዮጵያ ንግድ
የሐራጅ ማስታወቂያ
አዋጅ ቁጥር 97/90 ፣ 1147/11 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶችባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪውስም |
ቅርንጫፍ |
የንብረት አስያዥስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅመነሻ ዋጋ(ብር)
|
ሐራጁ የሚከናወንበትቀን እና ሰዓት
|
|||
|
አድራሻ |
የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድቁጥር |
የይዞታው ስፋት (ካሜ)
|
የይዞታውአይነት/የሚሰጠውአገልግሎት |
||||||
|
1 |
አቶኤርምያስ ተሾመአብዲ
|
መገናኛኮንዶሚኒየም ብድር መዕከል |
ተበዳሪው |
በአዲስ አበባከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ቦሌ አያት ሳይትህንጻ ቁጥር 20 የቤት ቁጥር BA2- B20/HN/408የሆነ |
ቦሌ/10/163/ 4/17/38162/00
|
61.0
|
ባለ አንድመኝታ 40/60 ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት
|
1,890,632.89
|
15/12/2016 ዓ.ም ጠዋት 3፡00-4፡00
|
|
2 |
አቶሳሙኤል አለባቸው
|
መገናኛኮንዶሚኒየም ብድር መዕከል |
ተበዳሪው |
በአዲስ አበባከተማ ቦሌ ክ/ ከተማ ወረዳ 15 ቦሌ አያት 2 ሳይት4 ህንጻ ቁጥር 21 የቤ/ቁ BA2S4-B21/HN/1209 |
ቦሌ15/60/8/20/52892/00
|
77.05 |
ባለ ሁለትመኝታ 40/60 ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት
|
2,144,580.72
|
15/12/2016 ዓ.ም ጠዋት 4፡00-5፡00
|
|
3 |
አቶ ጌታሁንፊሳ |
ዳካ |
ተበዳሪው |
አለታ ጭኮ ከተማመቀላ ቀበሌ |
164
|
18,020
|
የቡናማቀነባበሪያ ሳይት ፤ጀነሬተር እናየውሃፓምፕን ጨምሮ |
7,949,136.62
|
15/12/2016 ዓ.ም 5:00-6:00
|
|
4 |
አቶ ብቂላ ብርሃኑ |
አርጆ |
ተበዳሪው |
በኦሮሚያ ክልልምስራቅ ወለጋ ዞንአርጆ ከተማ ፣ ቀበሌ 02 |
75/1208/2008
|
200
|
ለመኖሪያ አገልግሎትየሚዉል ግንባታያረፈበት ይዞታ |
200,880.63
|
15/12/2016 ዓ.ም ጠዋት 3፡00-4፡00
|
በመሆኑም፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ(ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው፡፡
- ሐራጁ የሚከናወነው አምባሳደር አካባቢ በሚገኘዉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት 42ኛ ፎቅበሚገኘዉ የህግ ክፍሉ የስብሰባ አዳራሽ (ቢሮ ቁጥር 4203) ሲሆን በተ.ቁ 4 ላይ የሚገኘው ንብረትበኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነቀምት ዲስትሪክት ቅጥር ጊቢ ውስጥ ነው ::
- የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡
- ለጨረታ ከቀረቡ የመኖሪያ ቤቶች ዉጪ የሆኑ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
- ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓትንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ በመገኘት (ባንኩ በሚያመቻቸዉ ፕሮግራም መሰረት) መጎብኘት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ አሸናፊዉ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውንበተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡
- ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ አምባሳደር አካባቢ በሚገኘዉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መ/ቤት 42 ፎቅ ላይበሚገኘው የፎርክሎዠር ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
