አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የፋብሪካ ህንጻ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
የንብረቱ አድራሻ |
የቦታውስፋት
|
የባለቤትነትማረጋገጫምስክርወረቀት |
የንብረቱ አይነት
|
የጨረታመነሻ ዋጋ
|
ጨረታውየሚከናወንበት ቦታ፣ ቀን እናሰዓት |
የሊዝ ዕዳ |
|||
|
ከተማ |
ክ/ከተማ |
ቀበሌ |
ቤ.ቁ |
||||||||||
|
1 |
አቶቴዎድሮስመስፍን ተ/ሃይማኖት |
አቶዮናስዘገየሃይሉ
|
ሲ.ኤም.ሲ |
አድዋ
|
…… |
አብነት
|
…… |
2,500
|
5226/08
|
የፋብሪካህንጻ
|
15,362,336.65 |
ጨረታውየሚከናወነውበባንኩ ሶሎዳቅርንጫፍነሐሴ 13 ቀን2016 ከቀኑ 8፡00-10፡00 ድረስይሆናል። |
እስከ ጥር14 ቀን2016 ዓ/ምድረስወለድናቅጣትሳይጨምርብር 4,500 (አራትሺህአምስትመቶ ብር)የሊዝ ዕዳአለበት። |
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) ብቻ በአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ/ማ ስም በማሰራትና ለጨረታ ማስከበሪያነት በማስያዝ መጫረትይችላሉ።
- ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ በተመለከተ ከላይ በሰንጠረዡ ላይ እንደተጠቀሰው ንብረቱ በሚገኝበት ከተማባለው የባንኩ ቅርንጫፍ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል።
- የተጫራቾች ምዝገባ የሚከናወነው ከቀኑ 8፡00-9:30 ድረስ ይሆናል። ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላለንብረቱ የሚመደበው የጥሪ ሰዓት 30 ደቂቃ ብቻ ሲሆን የጨረታው መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ አሸናፊውካልተለየ አሸናፊ እስኪለይ ድረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል።
- በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታውን ከሚያካሂደው የባንኩ የህግ አገልግሎት መምሪያማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
- የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ የሐራጁ ውጤት ተሰርዞለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ (CPO) ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው የተሸነፉተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል።
- የጨረታው አሸናፊ ካሸነፈበት ዋጋ ላይ 15% (አስራ አምስት በመቶ) ተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮይከፍላል።
- ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጨረታው ቀን ከመድረሱ ከ7 (ሰባት) የስራ ቀናት አስቀድሞ ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላል።
- በሐራጅ ጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪዎች እና ንብረት አስያዥ ወይም የነዚህሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው። ተበዳሪዎች እና ንብረት አስያዦች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታዉንሂደት ለመከታተል በተጠቀሰዉ ቦታ እና ሰዓት እንድትገኙ እያሳሰብን ካልተገኛችሁ በሌላችሁበት ጨረታውየሚከናወን መሆኑን እንገልፃለን።
- ባንካችን ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል።
- ከሚሸጠው ንብረት ጋር የተያያዙ ማንኛውም ለመንግስት ሊከፈል የሚገቡ የሊዝ ክፍያዎች፣ ወጪዎችወይም ግብር እንዲሁም በንብረት ማስተላለፍ ሂደት የሚመጡ ማንኛውም አይነት ክፍያዎች ወይም ግብርሙሉ በሙሉ የጨረታ አሸናፊው ገዥው የሚሸፍን ይሆናል።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ ማብራርያ ወይም የጉብኝት ቀጠሮ ለማመቻቸት አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ዋና መ/ቤት ሕግአገልግሎት መምሪያ በስልክ ቁጥር 011-662-7120 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.
