የጨረታ ማስታወቂያ
የተለያዩ ቋሚ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለመጀመሪያ ግዜ የተዘጋጀ ሽያጭDB/026/2016
ዳሽን ባንክ አ.ማ በባንኩ የተለያዩ መጋዘኖች ና ቦታዎች የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችንባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡ ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡
1. ተጫራቾች ቄራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ሀንጻ 3ኛ ፎቅ የንብረት ክምችትና ስርጭትክፍል በመምጣት የጨረታውን መረጃ 1 የተጫራቾች መመሪያ እና የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽየያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ብቻ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፣
2. ተጫራቾች ሰነድ ገዝተው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናትከቀኑ 8፡00 እስከ 10:00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ለሽያጭ የቀረቡ ንብረቶችን በባንኩመጋዘኖችና ቦታዎች በመሄድ መመልከት ይችላሉ፣
3. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ለእያንዳንዱ ዓይነት ምድብ ለሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ20 ፐርሰንት የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝናበታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ የገብረት ስርጭትና ክምችት ክፍል ለዚሁ በተዘጋጀየጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
4. የጨረታው መገምገሚያ መስፈርት ዋጋና የተሟላ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ሲፒኦ) እንዲሁም በሰነዱ የተገለጹትን አሟልቶ መገኘት ነው።
5. ከላይ በተራ ቁጥር 4 የተገለፀውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ያላስያዘ እና በሠነዱየተቀመጡ ሌሎች ነጥቦችን ያላሟላ ተጫራች ከጨረታው ውድቅ ይደረጋል፡፡
6. የሚዘጋጀው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከአዲስ አበባ ውጪ ከሆነ ከዳሽን ባንክ አ.ማ. ቅርንጫፎች ብቻ መሆን ይኖርበታል፣ ሆኖም በጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትንክፍያ በቶሎ ገቢ ማድረጋቸውን ለማረጋገጥ ክፍያው በዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች በተዘጋጀሲፒኦ ብቻ መሆን ይኖርበታል፡፡
7. የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 20 ተከታታይ ቀናትክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን፣ በ20ኛው ቀንም ከቀኑ በ6፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን በ8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባንኩ የንብረት ክምችትናስርጭት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታውበሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም፡፡
8. በጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች የአሸናፊዎች ዝርዝር ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር ከ3 /ሶስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት በኋላ ባሉት 2 /ሁለት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ የውል ዋጋውን 10 በመቶበማቅረብ ከባንኩ ጋር ውል መፈራረምና ያሸነፉበትን ዋጋ በሙሉ መክፈል ይኖርባቸዋል፡፡ሆኖም ከላይ በተገለጸው መሰረት ውል ካልፈረሙ ወይም ሙሉ ከፍያውን በተጠቀሰው ጊዜገደብ መክፈል ካልቻሉ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
9. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ንብረት በራሳቸው ወጪ በማጓጓዝ ውል በፈረሙ በ10 የሥራቀናት ዉስጥ በማንሳት ማጠናቀቃቸው ሲረጋገጥ ያስያዙት የውል ማስከበሪያ ተመላሽይደረግላቸዋል፡፡
10. ባንኩ ባወጣው ጨረታ ሰነድ በስሙ ሳይገዛ የተወዳደረ ማንኛውም ተጫራች ከተገኘከውድድር ውድቅ ይደረጋል፡፡
11. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 011- 4655552/0114706065/011-8699258-
12. ባንኩ ጨረታውን ለመቀበል ወይም ላለመቀበል የሚችል ሲሆን በማናቸውም ጊዜጨረታውን ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ግንቦት 29/ 2016 ዓ.ም
ዳሽን ባንክ አ.ማ
አዲስ አበባ
|
S/N |
Item Description |
Unit |
Qty |
|
1 |
ADDING MN |
PCS |
|
|
2 |
CONI COUNTING MACHINE |
PCS |
|
|
3 |
DISPLAY DATE & CURRENCY |
PCS |
|
|
4 |
DOLLAR DETECTING MACHINE |
PCS |
|
|
5 |
KAX MACHINE |
PCS |
|
|
6 |
KYOCERA PHOTOCOPY Multi printer |
PCS |
|
|
7 |
KYOCERA PRINTER |
PCS |
|
|
8 |
MULTI CURRENCY |
PCS |
|
|
9 |
NOTE COUNTING CASHER |
PCS |
|
|
10 |
NOTE COUNTING CASHER |
PCS |
|
|
11 |
PHOTOCOPY MN |
PCS |
|
|
12 |
QUEUING NUMBERING BORD |
PCS |
|
|
13 |
TYPR WRITER |
PCS |
|
|
14 |
STABILIZER |
PCS |
|
|
15 |
SAFE (VOLUT) |
PCS |
|
|
16 |
FILE CABINET |
PCS |
|
|
17 |
STORAGE CABINET |
PCS |
|
|
18 |
LOST & FOUND ITEM |
PCS |
|
|
19 |
Notice Board |
PCS |
|
|
20 |
COUNTER CHAIR |
PCS |
|
|
21 |
GUEST CHAIR |
PCS |
|
|
22 |
GUEST CHAIR 2 & 3 SEATER |
PCS |
|
|
23 |
HIGH BACK CHAIR |
PCS |
|
|
24 |
LOW BACK CHAIR |
PCS |
|
|
25 |
Computer stand |
PCS |
|
|
26 |
Single pedestal |
PCS |
|
|
27 |
Managerial table |
PCS |
|
|
28 |
Cummins Generator |
PCS |
|
|
29 |
Four groups Generator |
PCS |
|
|
30 |
SDMO Generator |
PCS |
|
|
31 |
Technogen (big) generator |
PCS |
|
|
32 |
Technogen (small) Generator |
PCS |
|
|
33 |
Paramac Generator |
PCS |
|
|
34 |
Supper Silent Generator |
PCS |
|
|
35 |
EPSON PRINTER |
PCS |
|
|
36 |
HP LASERJET PRINTER |
PCS |
|
|
37 |
MONITOR |
PCS |
|
|
38 |
PASSBOOK PRINTER |
PCS |
|
|
39 |
SCANNER MN |
PCS |
|
|
40 |
SYSTEM UNIT |
PCS |
|
|
41 |
TALLY PRINTER |
PCS |
|
|
42 |
TERMAL EPSON PRINTER |
PCS |
|
|
43 |
KEYBOARD |
PCS |
|
