ኦሮሚያ ባንክ የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (LOT-26)
ኦሮሚያ ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ
ኦሮሚያ ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በትውልድ ኢትዮጵያዊ ሆነው የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ባለአክሲዮኖችበባንክ ወይም በኢንሹራንስ ያላቸው የአክሲዮን ድርሻ እንዲመለስላቸው ባወጣው መመሪያ ቁጥር FIS/01/2016 መሠረት አንድ ባለአክሲዮን ለቀው የወጡት 12 አክሲዮኖችን ከዚህ በታች በተዘረዘረው አኳኋን በግልጽ ጨረታአወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: የአንድ አክሲዮን የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር) ሲሆን፡ ለጨረታውየቀረበው ብዛት 12 አክሲዮን ነው::
2. ተጫራቾች መግዛት የሚችሉት አነስተኛ የአክስዮን ብዛት 12 ሲሆን ከዚህ ውጪ የሆኑ አክሲዮኖችን ለመግዛትየሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም::
3. ተጫራቾች መጫረት የሚፈልጉትን የአክሲዮን ብዛት ጠቅላላ መነሻ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ አስርተው እና ለዚህ ዓላማ የተዘጋጀውን ቅጽ ሞልተው አንድ ላይ በማያያዝ ከጨረታው ቀን በፊትየፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 9ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 9-004 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
4. ጨረታው ሰኔ 17 ቀን 2016 ዓ.ም 8:00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ በ8፡30 ስዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት፣ ኦሎምፒያ አካባቢ በሚገኘው የኦሮሚያ ባንክ 9ኛ ፎቅ ዋናው መ/ቤት ውስጥይከፈታል::
5. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋጋ በአምስት (5) ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግይኖርባቸዋል::
6. ተጫራቾች ትውለደ ኢትዮጵያዊ ሆነው የውጭ ዜግነት ያላቸው ከሆነ ጨረታውን ካሸነፉ ያሸነፉበትን ዋጋየሚከፍሉት ከውጪ ምንዛሪ አካውንት (ዲያስፖራ አካውንት) እና ለዚሁም በቂ ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው:: እንዲሁም ድርጅቶች ከሆኑ የድርጅቱ ባለአክሲዮኖች በሙሉ ኢትዮጵያዊ በሆኑ ዜጎች የተያዙ መሆናቸውንየሚያረጋግጥ በቂ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል:: ተጫራቾች የማስረጃቸውን ፎቶ ኮፒ ከሚሞሉት ቅፅ ጋርአያይዘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
7. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-557-20-80/82/ 011-558-83-21 ዋናው መ/ቤት ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::
8. ተጫራቾች ሌሎች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ አይችሉም::
9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
