Tender Detail

Tender Details

  • Company ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሽራንስ ኩባንያ አ.ማ.
  • Address , Phone: 00 00 00 00
  • Website
  • Deadline14 Jun 2024, 11:50 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Banking Equipment And Services

የባንክ አክሲዮን ሽያጭ ጨረታ

ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሽራንስ ኩባንያ አ.ማ.


ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ እ.ኤ.አ 1994 የተቋቋመ የመጀመሪያ የግል መድን ሰጭ ኩባንያ ሲሆንከህይወት ኢንሹራንስ በስተቀር ሁሉንም የኢንሹራንስ አገልግሎቶች የሚሰጡ 43 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እና 7 አገናኘቢሮዎች በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጪ ባሉ ከተሞች ከፍቶ በመስራትላይ ያለ አንጋፋ ድርጅት ነው::

ብሔራዊ የኢትዮጰያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ከንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የገዛቸውን እና በስሙ ተመዝግበውከሚገኙ የአክሲዮን ድርሻ ውስጥ በከፊልበግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

በዚሁ መሰረት-

  1. ለጨረታ የቀረቡ የአክሲዮኖች ብዛት 47,988/አርብ ሰባት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ስምንት/ ነው::
  2. የአንድ አክሲዮን ዋጋ ብር. 500.00/አምስት መቶ ብር/ ነው::
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00/ሀምሳ ብር/ ከፍለው ከሎጅስትክስና ንብረት ሥራአመራር መምሪያ5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 8 መውሰድ ይችላሉ::
  4. አንድ ተጫራች መግዛት የሚችለው ዝቅተኛ የአክሲዮን ብዛት 200 ሲሆን መግዛት የሚችለው ከፍተኛው የአክሲዮንብዛት ገደብ የለውም::
  5. ተጫራቾች ኢትዮጰያዊ ወይም ትውልደ ኢትዮጰያዊ ዜግነት ያላቸው ሊሆኑ ይገባል::
  6. አክሲዮኖችን ለመግዛት የታደሰ የንግድ ፈቃድ ወይም የታደስ የቀበሌ መታወቂያ ወይም መንጃ ፈቃድ ወይምፓስፖርት መያዝ ያስፈልጋል::
  7. በጨረታ ያሸነፈ ተጫራች የጨረታውን ክፍያ ጨረታው ከተከፈተ በኃላ ባሉት ሰባት ተከታታየ ቀናት ውስጥ ሙሉበሙሉ መክፈል ይጠበቅባቸዋል::
  8. ጨረታው ሰኔ 14/2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ላንቻ ዘፍኮ ህንጻበኩባንያው ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 16 ይከፈታል::
  9. ጨረታው ከተዘጋ በኃላ የሚቀርብ ተጫራች ተቀባይነት የለውም::
  10. ኩባንያው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ

አዲስ አበባ - አትዮጵያ

Save Tender