Tender Detail

Tender Details

  • Deadline05 Jun 2024, 11:43 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Banking Equipment And Services

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ


የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የጨረታው የቀረበው ንብረት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና የቦታ ስፋት

የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር

ሐራጁ የሚከናወንበት

ቀን

ሰዓት

ሮሚዮ ሀይሌ

ወ/ሮ ሳራ መንግስቴ

አዳማ

ቅርንጫፍ

መኖሪያ ቤት

ከተማ

ክ/ከተማ

ቀበሌ/ወረዳ

የካረታ ቁጥር

180

ካ.ሜ

3,635,638.00

20/10/2016

ከጠዋቱ

4፡00-5:15

አዳማ

-

ቦኩ ሽነን

ቀበሌ

1125/B/sh/2003

 

ነህምያ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ

ነህምያ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ

ሽዋ ረገድ

ገድሌ

ቃሊቲ ቅርንጫፍ

መጋዘን

አ/አ

ን/ስ/

ላፍቶ

06

31096/58108/01

887.63

ካ.ሜ

29,609,457.83

21/10/2016

ከጠዋቱ 4፡00-5:15

 

የሐራጅ ደንቦች

1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላሉ::

2. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት አስራ አምስት ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል:: በሐራጁ የመጨረሻ አስራ አምስት ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም::

3. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ ከደረስው ቀን ጀምሮ በ15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት:: ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል::

4. ሐራጁ ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይካሄዳል::

5. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ናቸው::

6. ለመንግስት የሚከፈለውን የሊዝ ክፍያ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ክፍያ ይከፍላሉ:: - ገዢው/አሸናፊው ይከፍላሉ።

7. ገዢ (ለነህምያ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ብቻ) በሰጠው ንብረት ዋጋ ላይ 15% ተ.እ.ታክስ ለመንግስት የመከፈል ግዴታ አለበት።

8  ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

9. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከአበዳሪው ቅርንጫፍ ጋር ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ::

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-558-65-68 በመደወል መጠየቅ ይቻላል::

Save Tender