Tender Detail

Tender Details

  • Deadline03 Jun 2024, 3:39 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Banking Equipment And Services

የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/008/24


ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ ቁ

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው

ቅርንጫፍ

የአስያዥ ስም

 

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ አይነት

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ጨረታው የሚካሄድበት

ከተማ

ክ/ከተማ

ወረዳ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት (ካ.ሜ)

ቀን

ሰዓት

1

ወ/ሮ ሀናን

ፀጋዬ

በላይነህ

ሀይሌ ገ/ስላሴ ጎዳና

ወ/ሮ ሀናን ፀጋዬ በላይነህ

አዲስ አበባ

ቦሌ

12

ቦሌ/12/68/1/10

250

የመኖሪያ ቤት

19,709,596

ሰኔ 06 ቀን 2016 ዓ/ም

 

4፡00

ማሳሰቢያ፦

  1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO)በጨረታው ዕለት ይዘው በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
  2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፅው ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።
  3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር ታክስ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ተጫማሪ እሴት ታክስ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።
  4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል።ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም። በጨረታ ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
  5. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይቻላሉ። ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
  6. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
  7. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
  8. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰው ነው።
  9. ባንኩ የተሻለ አማራጫ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. ተጫራቾች ሰኔ 03 ቀን 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ብሄራዊ ባንክ አካባቢ በሚገኘው ዳሽን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በመገኘት በዕለቱ ከባንኩ ተወካዮች ጋር በመሆን ከ3፡00-6፡00 ሰዓት የሚሸጠው ቤት መጎብኘት ይችላሉ።

 

ለበለጠ መረጃ፦በስልክ ቁጥር 0115 180348 ወይም 0115 180908 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

ዳሽን ባንክ አ.ማ

Save Tender