Tender Detail

Tender Details

  • Company ስኬት ባንክ አ.ማ
  • Address , Phone: 011-1-263255
  • Website
  • Deadline24 Mar 2024, 4:33 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Banking Equipment And Services

የሐራጅ ማስታወቂያ

ስኬት ባንክ አ.ማ


ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም ኢማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱት የባንኩን ያገለገሉ ሞተር ሳይከሎች እና ያገለገሉ የተለያዩ ተሽከርካሪ ወንበሮች፤ ካዝናዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

የተሽክርካሪው አይነት

 

የሠሌዳ ቁጥር

ሞዴል

ብዛት

 

የአንዱ መነሻ ዋጋ

ሐራጁ የሚካሄድበት

 

ምርመራ

ቀን

ሰዓት

1

ሬድ ፎክስ ሞተር ሳይክል

 

3-0046 አ.አ

RF175-8

1

40,000

27/7/2016

4:00

ለሁለተኛ ጌዜ

2

ሬድ ፎክስ ሞተር ሳይክል

 

3-0908 አ.አ

RF175-8

1

40,000

27/7/2016

4:00

ለሁለተኛ ጌዜ

3

ሬድ ፎክስ ሞተር ሳይክል

 

3-0909 አ.አ

RF175-8

1

35,000

27/7/2016

4:00

ለሁለተኛ ጌዜ

4

ሬድ ፎክስ ሞተር ሳይክል

 

3-0910 አ.አ

RF175-8

1

40,000

27/7/2016

4:00

ለሁለተኛ ጌዜ

5

ሬድ ፎክስ ሞተር ሳይክል

 

3-0911 አ.አ

RF175-8

1

40,000

27/7/2016

4:00

ለሁለተኛ ጌዜ

6

ሱዝኪ ሞተር ሳይክል

 

4-4537 አ.አ

TS185

1

45,00

27/7/2016

4:00

ለሁለተኛ ጌዜ

7

ካዝና/ዲጂታል

 

 

 

1

1250.00

27/7/2016

5:00

ለመጀመሪያ ጊዜ

8

ካዝና ኮንክሪት /ባለ200 ኪ.ግ

እናባለ 100 ኪ.ግ

 

 

 

28

525.00

27/7/2016

5:00

ለመጀመሪያ ጊዜ

9

የተሽከርካሪው ጎማዎች

 

 

224

በግምት

27/7/2016

5:00

ለመጀመሪያ ጊዜ

10

የተሽከርካሪ ወንበር

 

 

112

በግምት

27/7/2016

5:00

ለመጀመሪያ ጊዜ

11

ባለ3 መቀመጫ ወንበር

 

 

21

በግምት

27/7/2016

5:00

ለመጀመሪያ ጊዜ

12

ባለ4 መቀመጫ ወንበር

 

 

13

በግምት

27/7/2016

5:00

ለመጀመሪያ ጊዜ

13

ባለ1 መቀመጫ ወንበር

 

 

79

በግምት

27/7/2016

5:00

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

ማሳሰቢያ:-

ለማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ የሞተር ሳይክሎችን ሐራጅ መነሻ ዋጋ 20% እና ካዝናዎች ሐራጅ መነሻ ዋጋ 10% በባንከ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በባንኩ ስም በማሠራትና በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡

2. ከ9 እስከ 13 ያሉት ንብረት በቦታው በመመልከት የገንዘብ መጠን ብር 10,0000 በቅዲሚያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በባንኩ ስም በማሠራትና በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡

3. ሐራጁ የሚካሄደው ቸርችል ጎዳና ሕብረት ኢንሹራንስ ዋ/ቤት ሕንፃ አጠገብ በሚገኘው በባንኩ ዋና መ/ቤት ሕንጻ 7ኛ ፎቅ የሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ነው፡፡

4. ከላይ የተጠቀሱትን የሞተሮቹ ፤ ካዝናዎቹን እና ንብረቶቹ ሁኔታ ለማየት የሞተሮቹ ፡ ካዝናዎቹን እና ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ አቡነ ጴጥሮስ ሃውልት ፊት ለፊት በባንኩ የቀድሞ ቢሮ ግቢ ከጨረታው ቀን ቀደም ብሎ ባሉት ሰኞ፤ረቡዕና ዓርብ ቀናት በሥራ ሰዓት በመገኘት ማየት ይቻላል፡፡

5. ከሞተሮቹ ከመንግሥት የሚፈለግ ግብር፣ የቦሎ ከፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡

6.በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ጨረታውን ካካሄደው የባንኩ ኃላፊ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይሆናል፡፡

7. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ ጨረታውን ማሸነፉ በማስታወቂያ ሠሌዳ ከተለጠፈበት ቀን አንሥቶ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፡፡ 8 ባንኩ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-1-263255 ወይም 011-1-263447 በመደወል ወይም በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት በግንባር በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል፡

ማስታወሻ፤ ባንካችን ሀምሌ 5 ቀን 2015 ዓ.ም ከብሔራዊ ባንክ የሥራ ፈቃድ አግኝቶ ከሀምሌ 14 ቀ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም ኢማ የነበረውን የንግድ ምዝገባ ስያሜ ወደ ስኬት ባንከ አ.ማ የቀየረ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ስኬት ባንክ አ.ማ

Save Tender