የአሸዋ ግዥ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
ካሳሁን ሚሊዮን ኮንስትራክሽን
ካሳሁን ሚሊዮን ኮንስትራክሽን
ካሳሁን ሚሊዮን ኮንስትራክሽን በ2016 በጀት ዓመት በኖኖ ወረዳ ስልክ አምባ ከተማ አቅራቢያ ለሚገኘው ለፊና ሜታ አቦ ግድብ ለግድቡ ሥራ የሚሆን የውልባረግ አሸዋ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል:: ስለሆነም ከዚህ በታች የተቀመጡትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ::
1. ማንኛውም ተጫራች የሥሪት ዘመኑ 2007 ዓ.ም፣ ብዛት 10 ከዚያ በላይ የሆነ 16 ሜትር ኩዩብ የመጫን አቅም ያለው ገልባጭ መኪና ማቅረብ የሚችል
2. አከራይ አግባብነት ያለው ለዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት እና የዘመኑን የግብር የከፈሉበትን ታክስ ክሊራንስ ሊኖራቸው ይገባል::
3. ተጫራች የሚያቀርቡት የ1 ቢያጆ ነጠላ ዋጋ በተለያየ 2 ፖስታ ሆኖ 1ኛው ፖስት የአሸዋ ግዥን ዋጋ፣ የነዳጅ ፍጆታ ዋጋ እና የተለያዩ ወጪዎችን ከተጨማሪ እሴት ታክስ ይጠቀልላል ከዚህ በተጨማሪ በ2ተኛው ፖስታ ደግሞ የአሸዋ ግዥን ዋጋ ሳይጨምር ለየብቻ በጉልህ በመለየት መቅረብ ይኖርበታል::
4. አከራዮች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ብስራተ ገብርኤል አዶት ሲኒማ ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮ ዋጋውንና ማስረጃዎችን ማስገባት ይኖርባቸዋል::
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል
የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ :-0993950202/0913721517 ይደውሉ
