ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ፀደይ ባንክ አ.ማ ደብረታቦር ዲስትሪክት
ለፀደይ ባንከ ደብረታቦር ዲስሪትከት የተለያዩ አላቂ ዕቃና ጽህፈት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን መስፈርት የሚያሟለ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራችሁ ነጋዴ የሚችል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
መወዳደር የጨረታው መመሪያ በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርት
1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው !
2. የተጨማሪ እሴት ታከስ የምስክር ወረቀት ያላችው :
3. የግብር ከፋዮች (TIN) በመክፈያ ሰርተፈኬት ማቅረብ የሚችሉ
4. በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሰውን ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው
5 ተጫራቾቹ ለሚሳተፋባቸው አይነት ነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ በዋጋ መሙያ መሙላት ይገባቸዋል በነጠላ ዋጋና በድምር ልዩነት ካለ ነጠላ ዋጋው የሚያዝ ሆናል ዋጋ ሲሞላ ስርዝ ካለ ፈርማ ሊኖርው ይገባል። ሆኖም ግን ስርዝር ድልዝ ከበዛበትና ግልጽኝነት ከጉደለው ተወዳደሪው ከጨረታው ይሰረዛል።
6. ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል አጠቃላይ የተሞላውን ዋጋው 2% ሲ.ፒh/cpo/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ጋራንቲ የ60 ቀን ፀደይ ባንክ ደብረታቦር ዲስትሪከት ትከከለኛ ስም በማሰራት ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
7. ጨረታ በወቅቱ ተጠናቆ ያላቀረብ ማንኛውም ማስረጃ ተቀባይነት አይኖረውም።
8. የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር / በመከፈል በፀደይ ባንከ ደብረታቦር ዲስትሪክት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ፋሲሊቲ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 101 ዘወትር በስራ ሰዓት ከ2፡30 እስከ 1:30 ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡
9. የጨረታውን ሰነድ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው ደብረታቦር ከሚገኝው ለፀደይ ባንከ ደብረታቦር ዲስትሪከት ፋሲሊቲ ማኔጅመንት ቢሮ ቁጥር 101 አንደኛ ፎቅ ከቀኑ 6፡00 ድረስ ላይ ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ኢንቨሎፕ በማሸግ የተወዳደሩበትን ጨረታ አይነት የድርጅቱን ስምና አድራሻ በመፃፍ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
10ጨረታው በዚህ ዕለት ከቀኑ 8፡00 ተጫራችቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በግልጽ ይከፈታል፡፡
11.ማስረከቢ፡ ለፀደይ ባንከ ደብረታቦር ዲስትሪከት ፋሲሊቲ ማኔጅመንት ንብረት ከፍል ነው፡፡
12.የሚገዙ አላቃ እቃና የጽህፈት መሳሪያዎች አይነት ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፈኬሽን/ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 101
የጨረታ ሰነድ ማግኝት ማየት ይቻላል።
13.ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ -ፀደይ ባንከ ደብረታቦር ዲስትሪከት ቀበሌ 01 ደ/ታቦር ስቁ 058 441 06 59
ፀደይ ባንክ አ.ማ ደብረታቦር ዲስትሪክት
