Baankii Oromiya ኦሮሚያ ባንክ የጨረታ ቁጥር፡ ግፋዳ/አፋማ/002ለ/2016
ያገለገሉ ዕቃዎች የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 002ለ/2016
ኦሮሚአይ ባንክ አ ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተላያዮ ዓይነት ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ በማወዳደር ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል።
ስለዚህ ዕቃዎቹን መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 100.00(አንድ መቶ) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀ የጨረታ ሰንድ ቦሌ መንገድ ጌቱ ኮሜርሻል ሴንተር ህንፃ ጎን ከሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 8ኛ ፎቅ ቁጥር 407-8-5 (ከአሴት እና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት ዋና ክፍሌ ) በመወሰድ በጨረታ መሳተፍ ይችላል።
ተጫራቾች ለጨረታ የቀርቡትን የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ዕቃዎች ገርጂ ሮቤራ ቡና አካባቢ ከሚገኘው የባንኩ መጋዘን በአካል ተገኝተው በማየት ዋጋቸውን በታሸገ ኤንቬልፕ እስከ የካቲት 15 ቀን 2016 ዓም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ካላይ በተገለፀው የባንኩ ዋና መ/ቤት አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡00 ላይ ተዘግቶ 8፡30 ሰዓት ላይ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት መገኘት በሚፈልጉት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ፊት ይከፈታል።
ተጫራቾች ለጨረታው ምስከበሪያ የብር 10,000.00 (አስር ሺህ) ሲ ፒ ኦ በኦሮሚያ ባንክ አ ማ ስም አስርተው ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው።
ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
|
ተ/ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
ብዛት |
|
1 |
የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ ባለመደገፊያ ተሸከርካሪ ወንበሮች |
234 |
|
2 |
የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ ባለ አንድ እና ባለ ሶስት መቀመጫ የእንግዳ ማረፊያ ወንበሮች |
96 |
|
3 |
የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ ዩፒኤሶች (UPS) |
89 |
|
4 |
ከባንኩ ቅርንጫፎች የተነቀሉና በዕቃ ግ/ቤት የተከማቹ ያገለገሉ የስም ማስታወቂያ ሰሌዳዎች |
28 |
|
5 |
የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የገንዘብ መቁጠሪያ እና መለያ ማሺኖች |
46 |
|
6 |
ያገለገሉ የኤሌክትሪክ የሂሳብ ማሽኖች |
17 |
|
7 |
የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ እስካነሮች እና ፕሪንተሮች |
24 |
|
8 |
የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ እስካነሮች እና ፕሪንተሮች |
15 |
|
9 |
ያገለገሉ ዴስክ ቶፕ ኮምፒዩተሮች |
18 |
|
10 |
ያገለገሉ የኔት ዎርክ ሲስሎ ራውተሮች ራክ ካቢኔት ፋየር ዎል እና እስዊች (Network switch) |
8 |
|
11 |
ያገለገሉ የመተየቢያ ማሽኖች (Type writers) |
4 |
|
12 |
ያገለገሉ የሽቦ-ኣልባ ያስልክ ቀፎዎች |
8 |
|
13 |
ያገለገሉ የኤታኤም (ATM) መከለያ የጄነሬተር ቤት/ መጠለያዎች/ እና የቲቪ ማስቀመጫ |
3 |
|
14 |
ያገለገሉ የዳያና የኢንተርኔት ZTE-EVDO፣ 3ጂና 4ጂ ሞዴሞች (ቀፎዎች) |
6 |
|
15 |
የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የተንቀሳቃሽ ስልክ ቀፎዎች |
2 |
|
16 |
የቬንትሌተርና እስታበላይዘር መሳሪያዎች |
3 |
|
17 |
ያገለገሉ የውኃ ማጣሪያዎች |
1 |
|
18 |
ያገለገሉ የውኃ ማጣሪያዎች |
126 |
|
19 |
የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ የሞተር ሳይክል (2) እና የተሽከርካሪ ጎማዎች |
192 |
|
20 |
የተለያዩ ያገለግሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች (Used spare parts) |
ባለበት |
|
21 |
ያገለገሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው የአሉሚኒየም ቁርጥራጮች እና ግለሰቦ/ች መስታወቶች (Aluminum Profiles & Glass/Mirror) |
ባለበት |
ኦሮሚያ ባንክ አ .ማ
መደበኛ ስልክ ቁጥር ፦ 0115-57-20-37/96 ተንቀሳቃሽ ስልክ ቁጥር፡
0912-73-64-32/0913-46-99-87/0911-69-53-48
