Tender Detail

Tender Details

  • Company ቡና ባንክ
  • Address , Phone: 011-126-27-24
  • Website
  • Deadline17 Feb 2024, 12:39 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Banking Equipment And Services

የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/09/2016

ቡና ባንክ


ቡና ባንክ አ ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ ቁ

 

የተበዳሪ

ስም

 

የንብረት

አስያዥ ስም

 

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

ጨረታው

የሚከናወንበት

 

 

ጨረታው

የወጣበት

ለጨረትአ የቀረበው ንብረት

ከተማ/ክ/ከተማ/ቀበሌ

ወረዳ/የቤት ቁጥር

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

 

ቀን

 

ሰዓት

1

አቶ አዱኛ

ዳኜ ምትኩ

አቶ ኃይለኢየሱስ

ዳኜ ምትኩ

ቸርችል

መኖሪያ ቤት G+2

አዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክ/ከተማ ሰሚት ፍየል ቤት አካባቢ

ቦሌ 10/38/2

15/41352

248746/02

241.1

 

16,498,602.96

መጋቢት 05 ቀን 2016 ዓም

5፡00

6፡00

ለሁለተኛ

ጊዜ

2

አቶ አብይ አማረ ዋሴ

አቶ አብይ

አማረ ዋሴ

ጎጃም

በረንዳ

የመኖሪያ ቤት

B+G+1

አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ

ወረዳ 04/28 የቤት/ቁጥር

አዲስ ጎሮ ወጂ ሰፈር

ተብሎ የሚጠራው አካባቢ

የሚገኝ

ሊዝ/ዕጣ

9299/95

175

ካ ሜ

12,154,598.56

መጋቢት 05 ቀን 2016 ዓም

4፡00

5፡00

ለመጀመሪያ ጌዜ

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

የሐራጅ ደንቦች፣

  1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በቡና ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
  2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መክፈል አለበት:: ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ:: ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል::
  3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው። ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጅ በሌሉበት የካሄዳል።
  4. የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።
  5. የሐራጅ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን ግብር በዋጋ ላይ የሚታሰብ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፈላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው /አሸናፊው/ ይከፈላል።
  6. በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፍ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይችላል።
  7. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
  8. ጨረታው የሚከናወነው በቡና ባንክ አ ማ ዋናው መስሪያ ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ ፤ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄድ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘው የባንኩ ሕንፃ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ የሚከናወን ይሆናል።
  9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ ቸርችል ቅርንጫፍ 0111719083፣ ጎጃም በረንዳ ቅርንጫፍ 011-126-27-24 እንዲሁም ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስልክ ቁጥር 011-1-58-08-63/011-1-26-36-09 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

 

Save Tender