Tender Detail

Tender Details

  • Company Siket Bank (ስኬት ባንክ አ.ማ)
  • Address ቸርችል ጎዳና ከቴዎድሮስ አደባባይ ከፍ ብሎ ሃሮን ታወር ፊት ለፊት., Phone: 011-1-262233
  • Websitehttps://www.web.siketbank.com/news/2-13
  • Deadline05 Feb 2024, 12:12 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Banking Equipment And Services

የሐራጅ ማስታወቂያ

Siket Bank (ስኬት ባንክ አ.ማ)


ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተkም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር  ባለመክፈላቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዙ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ/ቁ

የተበዳሪ ሰም

የዋስ ስም

ቅርንጫፍ

የሠሌዳ ቁጥር

የመኪና ዓይነት

መነሻ ዋጋ

ሐራጅ የሚካሄድበት

ምርመራ

ቀን

ሰዓት

1

ብሌን ዮሴፍ

ቅዱስ ዮሴፍ

18 ማዞሪያ/ቅ

02-53712 አ.አ

BMW

350,000

19/06/2016

ከጠዋቱ 4፡00

በድጋሚ

2

ናርዶስ ፈንቴ

ናርዶስ ፈንቴ

ቦሌ 24/ቅ

01-05636 አ.አ

ላዳ

30,000

19/06/2016

ከጠዋቱ 4፡00

በድጋሚ

3

ጥላሁን ክፍሌ

ቅድስት ተፈራ

አራዳ/ቅ

03-82137 አ.አ

ፎርላንድ

500,000

19/06/2016

ከጠዋቱ 4፡00

ለመጀመሪያ ጊዜ

4

ጌትነት አድማስ

ጌትነት አድማስ

መገናኛ/ቅ

02-26992 አ.አ

Trooper

GMC

600,000

19/06/2016

ከጠዋቱ 4፡00

ለመጀመሪያ ጊዜ

5

በቀሉ ዘውዴ

በቀለ ዘውዴ

አራዳ/ቅ

02-09652 አ.አ

ሱዙኪ

150,000

19/06/2016

ከጠዋቱ 4፡00

በድጋሚ

 

ማሳሰቢያ፦

1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ የመኪናውን ሐራጅ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በባንኩ ስም በማሠራትና በማስያዝ መጫረት ይችላል::

2. ሐራጁ የሚካሄደው ቸርችል ጎዳና ሕብረት ኢንሹራንስ ዋ/ቤት ሕንፃ አጠገብ በሚገኘው በባንኩ ዋና መ/ቤት ሕንጻ 7ኛ ፎቅ የሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ነው::

3. ተራ ቁጥር 1፣2፣4 ላይ የተጠቀሱትን የተሽከርካሪዎች ሁኔታ ለማየት ተሽከርካሪዎቹ በሚገኙበት ቦታ በባንኩ ዋና መ/ቤት ሕንፃ ግቢ ከጨረታው ቀን ቀደም ብሎ ባሉት ሰኞ ረቡዕና ዓርብ ቀናት በሥራ ሰዓት በመገኘት ማየት ይቻላል::

4. ተራ ቁጥር 3 እና 5 ላይ የተጠቀሱትን ተሽከሪካሪዎች የተሽከርካሪዉን ሁኔታ ለማየት ባንኩን ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል::

 5. ተራ ቁጥር 3 ላይ የተጠቀሰዉ ተሽከርካሪ ከ2009 ዓ.ም እስከ 2015 ዓ.ም ድረስ ብር 43,904.43 /አርባ ሶስት ሺ ዘጠኝ መቶ አራት ብር ከ43/100/ ከመንግሥት የሚፈለግ ግብር አለበት::

6. ከተሽከርካሪዎቹ ከመንግሥት የሚፈለግ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ(VAT)፣ የቦሎ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታው አሽናፊ ይሸፍናል::

7. በጨረታው ቀን የንብረቱ ባለቤት ወይም ሕጋዊ ወኪሉ በመገኘት ጨረታውን መከታተል ይችላሉ፤ ባይገኙም ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል:: 8. በጨረታዉ የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ጨረታውን ካካሄደዉ የባንኩ የሕግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይሆናል::

9. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ ጨረታውን ማሸነፉ በማስታወቂያ ሠሌዳ ከተለጠፈበት ቀን አንሥቶ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም::

10 . ባንኩ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-1-262233 ወደም 011-1-263447 በመደወል ወደም በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ሕግ አገልግሎት በግንባር በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል::

ማስታወሻ፣ ባንካችን ሀምሌ 5 ቀን 2015 ዓ.ም ከብሔራዊ ባንክ የሥራ ፈቃድ አገኝቶ ከሀምሌ 14 ቀ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ

የነበረውን የንገድ ምዝገባ ስያሜ ወደ ስኬት ባንክ አ.ማ የቀየረ መሆኑን እናሳውቃስን::

ስኬት ባንክ አ.ማ

Save Tender