የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፓርት ኮሚቴ የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፓርት ኮሚቴ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፓርት ኮሚቴ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የስፓርት ትጥቅና ቁሳቁስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋ።
ግልፅ ጨረታ ቁጥር ቢድ 01/2016
|
ተ ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
የተፈለገው ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲፒኦ ወይንም ቅድመ ሁኔታ ባላስቀመጠ የባንክ ዋስትና (ብር) |
|
1 |
የስፓርት ትጥቆች እና ቁሳቁስ |
12 ዓይነት |
50,000.00 |
በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ሁሉ
የታደስ ንግድ ፈቃዳቸውን በመንግስት ግዢና ንብረት አስተዳደር ኤጅንሲ ድረ-ገጽ ወስጥ የተመዘገቡበትን የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ሰርተፍኬት ፎቶ ኮፒውን በማያያዝ የማይመለስ ብር 50/ሀምሳ/ ለእያንዳዱ ሰነድ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች በተከፈተው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፓርት ኮሚቴ አክካውንት ቁጥር 1000594504023 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከሀሙስ ጥር 29 ቀብ 2016 ዓ/ም ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡00 – 6፡00 እና ከሰዓት ከ7፡00 – 10፡00 ልደታ ዛጉዌ ህንፃ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፓርት ማህበር 9ኛ ፎቅ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ስለጨረታዎቹ መረጃ ማግኘት ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0911 67 43 02/0913 26 69 66/0922 33 51 14 መጠየቅ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ /ቢድቦንድ/ በሲፒኦ ሰንዱ ውስጥ በተጠየቀው መልኩ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ቁጥር ቢድ 01/2016 (የስፓርት ትጥቅና ቁሳቁስ) የካቲት 09 ቀን 2016 ዓም ከዚህ እንደሚከተለው ተዘግቶ ይከፈታል። በዚህም መሠረት ያስፓርት ትጥቅና ቁሳቁስ የካቲት 09 ቀን 2016 ዓም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ስለዚህ ተጫራቾች የስፓርት ትጥቅና ቁሳቁስ ሰነዳቸውን እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል
- ተጫራቾች ሰነዱ ላይ በተጠቀሰው የፍላጎት መግለጫ ዝርዝር መሰረት ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- ኮሚቴው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፓርት ኮሚቴ
