Tender Detail

Tender Details

  • Deadline29 Jan 2024, 6:12 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Banking Equipment And Services

ወጋገን ባንክ አ.ማ ለሁለተኛ ጌዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር ወጋገን 07/2016


ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ማሽነሪ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ተ.ቁ

አበዳሪው

ቅርንጫፍ

የሰሌዳ ቁጥር

የተሽከርካሪ አይነት

የተሽካርካሪ ዝርዝር ሁኔታ

 

የሞተር

ችሎታ

የነዳጅ

አይነት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የጨረታው የሚከናወንበት

ቀን እና ሰዓት

ሞተር ቁጥር

ሻንሲ ቁጥር

ዘመን

1

ተ/ሃይማኖት

ሥከDZ-1127

(ለመጀመሪያ ጊዜ

 

ዶዘር

 

 

 

14.6L

ዲዝል

20,000.00

የካቲት 14 ቀን 2016

ከ2፡30-6፡00 ሰዓት 

 

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) በወጋገን ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ቀርበው መመዝገብና በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ።
  2. ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ ፤ ወጋገን ባንክ ዋና መ/ቤት ህንጻ 9ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ነው።
  3. በጨረታው አሸናፊ ለሆነ፤ የባንኩን የብድር ፓሊስ፣ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ ለሚያJላ እና ሌላ ተጨማሪ መያዣ ንብረት ለሚያቀርብ ተጫራች ባንኩ ንብረቱን የሸጠበት ዋጋ 50 በመቶ (50%) ብድር ሊያመቻች ይችላል።
  4. በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልፅ ደብዳቤ ጨረታውን ካካሄደው የባንኩ ህግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ሲደርሰው ብቻ አሽናፊ ይባላል።
  5. የጨረታ አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ አሽናፊ መሆኑን ካወቀበት እለት አንስቶ በሚቆጠሩ 15 (አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ኝ የሐራጁ ውጤ ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለሰም፣ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ገንዝብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
  6. ንብረቱ በገዥው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፍል።
  7. የተጫራቾች ምዝገባ በዕለቱ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 4፡00 ሰዓት ብቻ ነው ሆኖም የጨረታው መጠናቀቂያ ሰዓት አሽናፊው ካልተለየ አሸናፊ እስኪለይ ድረስ ጨረታው ይቀጥላል።
  8. ማሽነሪውን ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከጨረታው ቀን በፊት ተሽከርካሪዎቹ ቆሞ ከሚገኙበት ቃሊቲ ማስልጠኛ አካባባ መሶቦ ሲሚንቶ ፋብርካ ቅጥር ግቢ ውስጥ በአካል በመሄድ አልያም ከጨረታው ቀን አንድ ሳምንት አስቀድሞ ከዚህ በታች በተመለከትው ስልክ በመደወል ከባንኩ ህግ አገልግሎት ዳይሪክቶሬት ጋር የጉብኝት ፕሮግራም በመያዝ መጎብኘት ይችላል።
  9. ተበዳሪው በጨረታው ቀንና ሰዓት በቦታው ላይ መገኘት ይችላል ነገር ኝ ተበዳሪው ባይገኝ ጨረታው በሌለበት ይካሄዳል።
  10. በጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉ ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው።
  11. ማንኛውም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ ሙሉ በሙሉ የጨረታ አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል።
  12. ለበለጠ ማብራሪያ ወጋገን ባንክ አ ማ ስልክ ቁ 0115 52 24 87 ደወለው መጠየቅ ይችላሉ።
  13. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

 

ወጋገን ባንክ አ.ማ

Save Tender