Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሰት ንብረት አስተዳደር ባለስልጣ
  • Address ፒያሣ አራዳ ጊዎርጊስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊተከ 5ኛ ፎቅ ጀምሮ አስከ 8ኛ ፎቅ, Phone: 0114706870
  • Websitehttps://aacppaa.gov.et/
  • Deadline03 Mar 2024, 6:04 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Government Treasury Bill

ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግ/ጨ/001/2016

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሰት ንብረት አስተዳደር ባለስልጣ


በአዲስ አበባ አስተዳደር የመንግሰ ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን በ2016ዓ/ም በጀት ዓመት ከታች በሰጠንረዥ የተዘረዘሩትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች ህጋዊ የሆኑና መስፈርቱን የሚያሞሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

ተ ቁ

የሚገዛው ዕቃ/አገልግሎት

መግለጫ

የጨረታው ማስከበሪያ

ብር በሲፒኦ

ናሙና

የሚያስፈልጋቸው

የጨረታው

ሰንድ ዋጋ

1

የሆቴል መስተግዶ (የአገለግሎት

ግዥ ሆቴል ኮከብ ደረጃ 3፤4፤እና 5

10,000.00

በፍላጎት መግለጫ

200.00

2

ልዩልዩ ህትመት ስራዎች

10,000.00

ናሙና/ፍላጎት መግለጫ

200.00

3

የፈርኒቸር ጥገና ስራዎች

15,000.00

በፍላጎት መግለጫ

250.00

4

የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና ስራዎች

10,000.00

በፍላጎት መግለጫ

200.00

5

የጋራጅ የመኪና እና ሞተር ሳይክል

ጥገና እድሳት ሰርቪስን ጨምሮ

10,000.00

በፍላጎት መግለጫ

200.00

6

የተለያዩ ፈርኒቸሮች

20,000.00

በፍላጎት መግለጫ

400.00

7

የአይቲ እቃዎች

20,000.00

በፍላጎት መግለጫ

400.00

8

አላቂ የቢሮ ዕቃዎች

10,000.00

ናሙና

200.00

9

አላቂ የጽዳት ዕቃዎች

10,000.00

ናሙና

200.00

10

ፕላንትና ማሽነሪ

20,000.00

በፍላጎት መግለጫ

400.00

 

መJላት ያለባቸው መስፈርቶች፦

  1. የዘመኑ ንግድ ፈቃድ ያሳደሱ፣ የተጨማሪ እሴተ ታክስ እና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ
  2. የንግደ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥረ ያለውና ማቅረብ የሚችል
  4. በዘርፉ በአቅራቢነት የተመዘገበ እና ማስረጃውን ማቅረብ የሚችል
  5. በማንኛውም የመንግስት ግዥ ጨረታ ላይ እንዳይሳተፉ እገዳ ያልተጣለበት ወየም በጊዜ ገደብ እገዳው የተነሳለት
  6. በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚገዙትን የጨረታ ሰነድ ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ ከድርጅቱ ህጋዊ ውክልና ይዘው መምጣት አለባቸው።
  7. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ቀናት የማይመለስ 200 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከባለስልጣን መ/ቤቱ የፋይናንስ ክፍል መውሰድ ይችላሉ።
  8. ተጫራቾች የቴክኒክና የፋይናንስ ዶክመንቶች ሲያቀርቡ አንድ ኦሪጅናል እና ፎቶ ኮፒ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በሚል ተለይቶና በሚመለከተው አካል ተፈርሞና በማህተም ተረጋግጦ መቅረብ ይኖርበታል። ከላይ የተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ ፒ ኦ /በባንክ የተረጋገጠ ከቴከኒካላ ኦርጅናል ዶክመንት ጋር በማድረግ ማቅረብ ይኖርበታል።
  9. ጨረታው ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ቆይቶ በ11ኛው የስራ ቀን ተጫራቾች (ወኪሎቻቸው) በተገኙበት ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል።
  10. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኝ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።

 

ማሳሰቢያ፡

  • ተጫራቹ ከየትኛውም ማስጠንቂያና ክስ ነፃ መሆን ይኖርበታል።
  • ተጫራቾች ተጫርተው ያሽነፉባቸውን ማንኛውም ዕቃ ወይም አገልግሎት የጥራት ደርጃ በቴክኒክ ተረጋግጦ የሚቀርብ ይሆናል።
  • አሸናፊው ተጫራች አቅርቦቱን በርሱ መጓጓዣ በመ/ቤቱ መዘጋን ማቀረብ ይኖርበታል።

አድራሻ፦ ፒያሳ ራመት ታቦር ኦዳ ህንጻ ላይ 5ኛ ፎቅ የፋይናንስ ዳይሬክቶሬት የማይመለስ ብር (በየሎት ከላይ በሰንጠረዡ የተጠቀሰውን) በመክፈል ከሂሳብ ክፈል ሰነዱን በመግዛት መወዳደር ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ፦ 0114706870 ይደውሉ።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሰት ንብረት አስተዳደር ባለስልጣ

Save Tender