ግልጽ የሚወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ሲ/ክ/ግ/ጨ/007/2016
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ክልል ጽ/ቤት ቢሮ አገልግሎት የሚውል የስቴሽነሪ ግዥ ለመፈፀም ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ዝርዝሩም እንደሚከተለው ነው።
|
ተ ቁ |
የእቃው አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
|
1 |
የኮምፒውተር ወረቀት |
ካርቶን |
1000 |
|
2 |
ቦክስ ፍይል |
በቁጥር |
750 |
|
3 |
አስቴፕለር ሽቦ ትንሹ |
ፓርኬት |
130 |
|
4 |
እሴትፕለር ሽቦ ትልቁ |
ፓርኬት |
80 |
|
5 |
አግራፍ ትልቁ |
ፓርኬት |
100 |
|
6 |
ካኪ ፓስታ |
ፓርኬት |
50 |
|
7 |
ኡሁ |
በቁጥር |
264 |
|
8 |
እስክቢርቶ /ብዕር/ |
ፓርኬት |
300 |
|
9 |
ፋስትነር |
ፓርኬት |
50 |
|
10 |
ፓንቸር |
በቁጥር |
42 |
|
11 |
ማስታወሻ ደበተር መካከለኛ |
በቁጥር |
500 |
|
12 |
የስተፕሌር ሽቦ መንቀያ |
በቁጥር |
320 |
|
13 |
የመዝገብ ቤት ፋይል ማቀፊያ ባለገመድ |
በቁጥር |
360 |
|
14 |
ካርቦን |
ፓርኬ |
26 |
|
15 |
ትልቁ መዘገብ |
በቁጥር |
30 |
|
16 |
መካከለኛ መዝገብ |
በቁጥር |
10 |
|
17 |
መጥረዣ ማሽን |
በቁጥር |
1 |
|
18 |
ፔፐር ትሪ |
በቁጥር |
71 |
|
19 |
ማርከር |
ፓኬት |
8 |
|
20 |
የማህተም ቀለም |
በቁጥር |
25 |
|
21 |
የብር ላስቲክ ትልቁ |
እሽግ |
10 |
|
22 |
ሳሙና |
በቁጥር |
7416 |
|
23 |
ሶፍት |
በቁጥር |
7416 |
|
24 |
ኤርፍሬሽነር |
በቁጥር |
276 |
|
25 |
የቆሻሻ ቅርጫት |
በቁጥር |
114 |
- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ፣ እንዲሁም በኤንሲው ድረ-ገፅ http://www.ppa.gov.et ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ለመግዛት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ገንዘብ ብር 400.00(አራት መቶ ብር) በኢ/ኤ/አገ/ሲዳማ ክልል ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000182117742 በማስገባትና የባንክ ደረሰኙን ከታች በሚገኘው አድራሻ በማቅረብ መግዛት ይችላል
- ሐዋሳ ከተማ መናþሪያ ክፍለ ከተማ በአሮጌው መናþሪያ ጎን በሚገኘው የድርጅቱ ሕንጻ የኢ/ኤ/አገ/ሲዳማ ክልል ግዥ፣ ሎጀስቲክስ፣ ንብረት እና ፋሲሊቲ ቢሮ ቁጥር 0012 ተጫራቾች ብር 23,813(ሃያ ሶስት ሺ ስምንት መቶ አስራ ሶስት ብር) የጨረታ ማስከበሪያ በባንከ በተረጋጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመረኮዘ የባንክ ጋራንቲ (Bid Bond) ያስያዝ አለባቸው።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰንዳቸውን እና በተ/ቁ 1 የተጠቀሱ ማስረጃዎችን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት እስከ ተጠቀሰው የጨረታ መዝጊያ ቀን ጥር 25/2016 ዓ/ም 8፡30 ሰዓት ድረስ ከላይ በተ/ቁ 2 ላይ በተገለጸው አድራሻ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለአቸው።ጨረታው የሚከፈትበት በዚሁ ቀን 25/2016 ዓ/ም በ9፡00 ሰዓት ይሆናል።
- ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 046 212 1972/0465501970 መጠየቅ ይችላሉ።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ክልል ጽ/ቤት
