Tender Detail

Tender Details

  • Deadline18 Jan 2024, 4:47 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Government Treasury Bill

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2016 ዓ/ም


የጨረታ ቁጥር 03/2016 ዓ/ም

የአዲስ አበባ ትራንስፓርት ቢሮ የተሽከርካሪ የበካይ ጋዝ ልቀት መጠንና አሉታዊ ተፅዕኖ ጥናት ለማካሄድ የምክር አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታJሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

* የታደሰ ንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት (ቲን ነምብር) የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን በጨረታ መሳተፍ ስለመቻላችሁ የሚገልጽ ማስረጃ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ሰረተፊኬት ማቅረብ አለባቸው።

* ማስታወቂያው ክፍት ሆኖ የሚቆየው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ ይስራ ቀናት ሆኖ በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽሆ በዚሁ እለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ 4፡30 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኑበት በ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፤

* ተጫራቾች የቴክኒክና የዋጋ ፓስታውን ለይተው ማቅረብ የሚጠበቅባቸውን ሲሆን የቲክኒክ ፓስታው ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የጨረታ ማስከበሪያ መያዝ ያለበት ሆኖ በጨረታ መክፈቻ ወቅት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።

* የጨረታ ሰንድዱን ከአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፓረት ባለስልጣን ከመንግስት ግዥ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 507 ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 11 ኛው ቀን እስከ 4፡00 ሰዓት በማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመግዛት መውሰድ ትችላላችሁ።

* ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00(ሃያ ሺህ ብር) CPO ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይበቅባቸዋል።

* ተጫራቾች በሚሞሉት ሰነድ ላይ የድርጅታቸውን ማህተም እና ህጋዊ ወኪልና ባለው አካል በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ፊርማ ማድረግ እና መፈርም አለባቸው።

ማሳሰቢያ፦

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፦ መገናኛ 3ኤም ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 507

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-639*46-55/011-639-80-10 መጠየቅ ይችላሉ።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፓርት ቢሮ

Save Tender