Tender Detail

Tender Details

  • Deadline25 Oct 2023, 6:02 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የቤንሻንጉን ጉምዝ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት በ2016 ዓ.ም በያዘው እቅድ መሰረት ሎት 1 ለጽ/ቤቱ ተሽከርካሪ መኪናዎች አገልግሎቶች የሚውል የተለያዩ ጎማዎች ግዥ ሎት 2 የደንብ ልብስ ሎት3 የተለያዩ የኤሌክቶርኒክስ እቃዎች ግዦ ሎት 4 የቦርሳ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።


 የቤንሻንጉን ጉምዝ ክልል  ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት በ2016 ዓ.ም በያዘው እቅድ መሰረት ሎት 1 ለጽ/ቤቱ ተሽከርካሪ መኪናዎች አገልግሎቶች የሚውል የተለያዩ ጎማዎች ግዥ ሎት 2 የደንብ ልብስ ሎት3 የተለያዩ የኤሌክቶርኒክስ እቃዎች ግዦ ሎት 4 የቦርሳ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።

1. በግልጽ ጨረታ ዋጋ ማቅረቢያቸው ላይ የድርጅታቸውን ስም አድራሻቸን ስልጣን በተሰጠው የድር ጅቱ ኋላፊ ፊርማ እና ህጋዊ ማህተም በማሳረፍና የዋጋ ማቅረቢያውን ለቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ርዕሰ መስተዳደርና ካብኔ ጉዳዮች ጽ/ቤት በማለት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. ለግልጽ ጨረታው የተዘጋጀው ዝርዝር መግለጫ መመሪያ በደንብ ማንበብ ዋጋ ሲሞላ ከሚደርሰው ስህተት ያድናል።

3. የዋጋ ማቅረቢያ ሲሞላ ስህተት ቢደረግ የግልጽ ጨረታ ሳጥኑ ከመታስዕጉ በፊት ስህተቶቹን በጽሑፍ ጽፎ በግልጽ ጨረታ ሳጥኑ ውስጥ ማስገባት ይቻላል።

4.ማኛውም ተጫራቾች ሌሎች ሚያቅረቢያቸው ላይ የሚሰጡት በግልጽ ጨረታው የሚያቀርቡትን የተወዳደሩበትን ዓይነት መለኪያ እና ያንዱን ዋጋ መሆኑን ከረጋገጡ በኋላ መሆን ይገባቸዋል።

5። የግልጽ ጨረታ ተጭዐራቾች በዋጋ ማቅረቢያቸው ላይ የሚሰጡት በግልጽ ጨረታው የሚያቀርቡትን የተወአዳደሩትን ዓይነት መለኪያ እና ያንዱን ዋጋ መሆኑን ካረጋገጡ በኋላ መሆን ይገባቸዋል።

6. የዋጋ ማቅረቢያ ሲሞላ ስርዝ ድልዝ እዲኖረው አይፈቀድም በእርሳስ የተሞላ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም።

7. ማንኛውም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ያቀረበውን ዋጋ መለወጥ ማሻሻል ወይም ውድድሩን ትቻለሁ ቢል በግልጽ ጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘውን ገንዘብ ይቀጣል እንደ አስፈላጊነቱም መ/ቤቱ ወደ ፊት በሚያወጣው ግልጽ ጨረታ ላይ እዳይሳተፍ ሊያደርግ ይችላል።

8. ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ ሸናፊ  የሆኑባቸውን የዕቃ አቅርቦት ዋጋ በግልጽ ጨረት አሰንዶች ላይ ባቅረቡት ዋጋ ብቻ ለመ/ቤታችን ማቅረብ አለባቸው።

9. ተጫራቾች በዝርዝሩ በተገለጹት የዕቃ ዓይነቶች ባላቸው የፍቃድ አይነት የሽያጭ ዋጋ በሙሉ ሆነ በከፊል መወዳደር ይጠበቅባቸዋል።

10. ተጫራቾች የግልጽ ጨረታውን ዋጋ ፀንቶ በሚቆይበት ጊዜ በግልጽ መረዳት በተግባር ላይ ማቃል አለባቸው።

11. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው የዕቃ ሽያጭ ዋጋ ሁኔታ መ/ቤቱ በጠየቀው እስፔስፊኬሽን መሠረት መሆን አለባቸው።

12 ተጫራቾች ከዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ጋር በዘርፉ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የዘመኑ ግብር የተከፈለበትና የምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒውን ከዋናው ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

13. ግልጽ ጨረአትው በአየር ላከሚቆይበት ቀናቶች ውጪ ዘግይተው የሚቀርቡ የዋጋ ማቅረቢያ ሰንዶች  ተቀባይነት አይኖእራቸውም።

14. ግልጽ ጨረታ በማስታስወቂቅያ ከወጣበት ለ15 ተከታታይ ቀን መጨረሻ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጨረታው ተዘግቶ በማስታወቂቅያ ከወጣ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡10 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

15 ግልጽ ጨረታ በተጫአራቾች በፊት በግልጽ ይነበባል የግልጽ ጨረታ አከፋፈት ዝርዝር ቃለ ጉባዓኤ  ተይዞ በ፣እ/ቤቱ ጨረታ የተግ

Save Tender